ቴዎድሮስ አድሃኖምን ማጋለጡ ቀጥሏል

(ግንቦት 10 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በቴዎድሮስ አድሃኖም ላይ የሚደረገው ማጋለጥ ቀጥሏል - የወያኔ ፍርድ ቤት የአልቃይዳና የአልሸባብ አባላት በሚል የፈረደባቸው ግለሰቦች የፈጠራ ክስ ሰለባ ሳይሆኑ አይቀርም ተባለ - የወያኔ አገዛዝ ሶማሌላንድ ኢምባሲ እንድትከፍት ፈቀደ ....

Continue reading

ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ ያጎደሉት የአዲስ አበባ መስሪያ ቤቶች

(ግንቦት 05 ቀን 2009 ዓ.ም.) - ቴዲ አፍሮ የፖለቲካ ጥያቄ የሚያነሳ እንደ ወንጀለኛ መቆጠር የለበትም በማለት ተናገረ - ከጥር ወር ጀምሮ የነበረው የዝናም መቀነስ የምግብ እጥረቱን ያባብሰዋል ተባለ - በአዲስ አበባ አስተዳደር ስር ያሉ ከ232 ....

Continue reading

የህዝብ ቁጣ አሁንም ከፍተኛ ነው፣ ከአሰብ ከተማ የተነሱ የኢምሬት የጦር አውሮፕላኖች የቀይ ባህር አፋር ተቃዋሚዎች ላይ ጥቃት አደረሱ

(ግንቦት 04 ቀን 2009 ዓ.ም) - የሕዝቡ ምሬትና ቁጭት ከፍተኛ መሆኑን በየቦታው የተዘዋወሩ የውጭ አገር ጋዜጠኞች አጋለጡ  - በሳኡዲ አረቢያ ያለፈቃድ የሚኖሩ ስደተኞች ቁጥር ግምት ከ200 ሺ ወደ 400 ሺ ከፍ ሲል የተመለሱት ከ23 ሺ ....

Continue reading

“የሰከረ አሣ እንዳያመልጥህ!” የሚባልበት ወቅት ሩቅ አይደለም!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ - ሁለት ተፃራሪ ወገኖች ዐይን ለዐይን ጠፋጥጠው ቆመዋል። በዐጥፊና ጠፊ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። አንደኛው በአልሞት ባይ ተጋዳይነት በመፍጨርጨር ላይ የሚገኝ፤ ፀረ-ኢትዮጵያ ከይሲ ቡድን ነው። ይኽ ቡድን፤ አዕምሮው የታወከ፤ ኅሊናው የተጨነቀ፤ ....

Continue reading