የተምች ትል እየተስፋፋ ነው
(ግንቦት 03 ቀን 2009 ዓ.ም.) - እህል ጨራሽ የሆነው የተምች ትል እየተስፋፋ ነው - ከሳኡዲ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን ችግር ውስጥ እንደሚወድቁ ተገለጸ - የወያኔ አገዛዝ በአባይ ጉዳይ የኡጋንዳና የሩዋንዳን እርዳታ እየጠየቀ መሆኑ ታወቀ - የአልሸባብ ታጣቂዎች ....
(ግንቦት 03 ቀን 2009 ዓ.ም.) - እህል ጨራሽ የሆነው የተምች ትል እየተስፋፋ ነው - ከሳኡዲ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን ችግር ውስጥ እንደሚወድቁ ተገለጸ - የወያኔ አገዛዝ በአባይ ጉዳይ የኡጋንዳና የሩዋንዳን እርዳታ እየጠየቀ መሆኑ ታወቀ - የአልሸባብ ታጣቂዎች ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ - (ግንቦት 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ) - ጥራታቸውን ያልጠበቁ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች ህብረተሰቡን እየጎዱ ነው - የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግምባር አባላት ናቸው የተባሉ ስድስት ግለሰቦች ደቡብ ሱዳን ውስጥ ታሰሩ - ....
ፍኖተ ሬዲዮ (ሚያዚያ 24 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ አገዛዝ የረሃብተኛውንና የተረጅውን ቁጥር ደብቆ ቆይቷል በሚል ተወነጀለ - ባለፈው ቅዳሜ በባህር ዳር ከተማ የፈነዳው ቦምብ የሰው ህይወት ማጥፋቱ የዜና ምንጮች ሲዘግቡ የአገዛዙ ሚዲያዎች በዝምታ አልፈውታል ....
ዴሞ፣ ቅጽ 42፣ ቁ. 5 (መጋቢት/ሚያዚያ 2009 ዓ.ም.) - በዛሬዋ ኢትዮጵያ ከሚታየው ጠቅላላ ገፅታ አንፃር፤ የጠላቶቿ ሴራ ተሳክቶላቸዋል ከማለት አንቆጠብም። ይህን ስንል፣የነርሱ ብርታትና ብልሃት ሳይሆን፤ የራሳችን ድክመትና እንዝህላልነት ያስከተለብን ጣጣ ነው። እንዲያውም የሀገራችን ጠላቶች ብዙ ....
ከፍኖተ ሬዲዮ (ሚያዚያ 20 ቀን 2009 ዓ.ም.) - ለሎቢ ከፍተኛ ወጭ ከሚያወጡ የአፍሪካ ገዥዎች መካከል የወያኔ አገዛዝ ከፍተኛ ነው ተባለ - በቅርቡ የወጣው የአፍሪካ ሀብት ሪፖርት በኢትዮጵያ የሚሊዮነሮች ብዛት 3100 የደረሰ መሆኑን ገለጸ - የተመድ ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ሚያዚያ 12 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የድርቁ ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን ደርሰው የተመለሱ የርዳታ ድርጅቶች ሰራተኞች እየገለጹ ነው - የወያኔና የግብጽ ባለስልጣኖች ከሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በሁለቱ መካከል ያለው ችግር መፈታቱን አያሳይም ....