የነዳጅ እጥረት እየተባባሰ ነው
(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - የነዳጅ እጥረት እየተባባሰ ነው ተባለ - የተምች መንጋ በሌሎች ቦታዎች ተስፋፋ - ፈለገ ዮርዳኖስ የሚባለው ድርጅት ነዋሪዎችን እያስመረረ ነው - በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ይቀርባል የተባለው መረጃ ሳይቀርብ ....
(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - የነዳጅ እጥረት እየተባባሰ ነው ተባለ - የተምች መንጋ በሌሎች ቦታዎች ተስፋፋ - ፈለገ ዮርዳኖስ የሚባለው ድርጅት ነዋሪዎችን እያስመረረ ነው - በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ይቀርባል የተባለው መረጃ ሳይቀርብ ....
ወጣቶችን ሥራ የማስያዝ ዕቅድ እንዳልሰራ ታወቀ - የቀላል ባቡር አገልግሎት ከፍተኛ ችግር እየገጠመው ነው - ቆሼ ላይ አሁኑም ቆሻሻ እየተጣለ ነው - ወደ አውሮፓ የሚሄዱ አፍሪካውያን ስደተኞች በባርነት እየተሸጡ ነው ተባለ:: ወጣቶችን ከሥራ አጥነት ለማላቀቅ ....
The Odyssey Project: My Name Is Nobody (BBC Radio 4): Reading Homer, the poet Alemu Tebeje was struck by how much the Cyclops' cave was like the Ethiopia that he had to leave. His poetic ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ሚያዚያ 2 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሕጽናት መርጃ ተቋም በኢትዮጵያ እርዳታ ስለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ዝርዝር መረጃ አቀረበ - የወያኔ አገዛዝ የመቀሌን የሰማዕታት ሐውልት በ700 ሚሊዮን ብር ሊያቆነጅ ነው ....
(ከነቅዓ ጥበብ) አህዮችን የሚያርድ፣ ሌጦም የሚያወጣ፣ አህያ ፈጅ ቄራ፣ በኢትዮጵያ መጣ። የአህያ ሥጋ፣ "ካልጋ ሲሉት አመድ፣" በዘመነ ቻይና፣ ታላቅ ታናሽ ሆኖ፣ ጮማው ሲወራረድ፣ እንግዲህ ምን ይላል?! የዘመኑ ትውልድ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ
(ከባላንገብ) - ኢሕአፓ የሚታገለዉ ለህግ የበላይነት ነዉ በመሆኑም ተተቸሁ ተጠየኩ አላለም አይልምም። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የሚስተዋለዉ፣ የተጎዳዉን የሞተዉን፣ ሰቆቃ የደረሠበትን፣ ስየል የተፈፀመበትን፣ ለማሰብ የሚከብድ ስቃይ የተቀበለዉን፣ ተበዳዮን ሟቹን እና ተጉጅዉን ኢሕአፓን እንከሳለን፣ እንጠይቃለን የሚሉት፣ ....