በኢትዮጵያ የተቅማጥ በሽታ እየተስፋፋ ነው
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (መጋቢት 26 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የጋምቤላው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ፍርድ ቤት ቀረበ - በስዊድን ዜጎች ተዘጋጅቶ በይፋ የተሰራጨው ዶክመንተሪ ፊልም ትኩረት እያገኘ መሆኑ ታወቀ - ወያኔ በርካታ ጋዜጠኞችን ማሰሩ ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (መጋቢት 26 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የጋምቤላው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ፍርድ ቤት ቀረበ - በስዊድን ዜጎች ተዘጋጅቶ በይፋ የተሰራጨው ዶክመንተሪ ፊልም ትኩረት እያገኘ መሆኑ ታወቀ - ወያኔ በርካታ ጋዜጠኞችን ማሰሩ ....
(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ) - "አገዛዙ ስለ ተወጠረ መውጫ ቀዳዳ ለማግኘት ሲል ዕርቅና ድርድር እያፈለገ ነው።" የሚለው ከንቱ ማዘናጊያና የጊዜ መግደያ ትጥቅ አስፈች ሆኖ ቀርቷል። "ተጨፈኑና ላሞኛችሁ" የሚለው ዘዴ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቀርቶ፤ በጋርዮሽ ሥርዓት ....
ፍካሬ ዜና (መጋቢት 24 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ አገዛዝ ሀገሪቱ በወታደራዊ አዋጅ ስር እንድትቆይ በድጋሚ ማወጁ አነጋጋሪ መሆኑ ታወቀ - ፓኪስታን ከኢትዮጵያ የምታስመጣው ቦለቄ ወደ አገሯ እንዳይገባ ከለከለች - የወያኔና የሱዳን የጦር አለቆች ምክክር ....
(ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ)- ግብጽ በአባይ ጉዳይ በወያኔ ላይ የበላይነትን መያዟ ታወቀ - ረሃቡ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ጉዳት እያስከተለ ነው - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲቀጥል መደረጉ አዋጁ የታለመለትን ግብ እንዳልመታ ያሳያል ተብሏል - የሰብዓዊ ....
በአሜሪካ ነዋሪ ሆነው የፍኖተ ዴሞክራሲ ፕሮግራምን በስልክ ለሚከታተሉ አድማጮች - የፍኖተ ዴሞክራሲ ራዲዮ ፕሮግራምን በስልክ መስመር ከሚያዳምጡ አድማጮቻችን መካከል የቲ ሞቢል(T-Mobile) ኩባንያ ደንበኞች የሆኑ በተደጋጋሚ ችግር የገጠማቸው መሆኑን ለማወቅ ችለናል። ችግሩን ለመቅረፍ በተደርገው ጥረት የቲ ....
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ - ከሞቱት መኸል የብሩህ ተስፋ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አስተማሪ መምህርት መሰሉ መንጋው፣ ባላቤቷና ሶስት ልጆቿዋ ሕይወታቸው አልፏል። ለመምህርት መሰሉ መንጋው፣ ለቤተሰቦችዋ፣ እንዲሁም በዚህ አስቃቂ ሁኔታ ለሞቱት ....