በወሎ ወያኔ የጠራው የመምህራን ስብሰባ ሳይሳካ ቀረ
ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ (መጋቢት 9 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በወሎ ወያኔ የጠራው የመምህራን ስብሰባ ሳይሳካ ቀረ - ወደ ቤጂንግ ይጓዝ የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባስቸኳይ እንዲያርፍ ተደረገ - የአንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች ጉብኝት ተፈቀዳላቸው ተባለ። የመምህራንን ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ (መጋቢት 9 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በወሎ ወያኔ የጠራው የመምህራን ስብሰባ ሳይሳካ ቀረ - ወደ ቤጂንግ ይጓዝ የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባስቸኳይ እንዲያርፍ ተደረገ - የአንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች ጉብኝት ተፈቀዳላቸው ተባለ። የመምህራንን ....
(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ ሀተታ) መብታችን ይከበር ብለው ወያኔን ተቃውመው የተነሱት ሁሉ ደማቸውን አፍሰው ይህን የገማ የገለማ ዘረኛ አገዛዝ እንዳጋለጡት ሁሉ፣ በሰሞኑ የቆሻሻ ናዳ የገደላቸውና የቀበራቸው በርካታ ዜጎች ደግሞ የወያኔ አገዛዝ ምን ያህል ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ (መጋቢት 05 ቀን 2009 ዓ.ም. ) - የወያኔ ባለሥልጣኖች የታላላቅ ሆቴሎች ባለቤቶች መሆናቸው ተጋለጠ - ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የቆሻሻ ክምር መደርመስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እያደገ መሄዱ ታወቀ - ባለፈው ዓመት ....
ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42 ቁ. 4 ጥር/ የካቲት 2009 ዓ.ም): የአገራችን የቅርብ ታሪክ በየካቲት ወር ውስጥ አስደሳችም አሳዛኝም ሁኔታዎች እንደተፈጸሙ ይነግረናል። በየካቲት ወር የኢትዮጵያ ነጻነትና ሉዓላዊነትን ያረጋገጡ፤ የኢትዮጵያን ሕዝብ ያኮሩ፤ ለመብቱ ለእድገቱና ለብልጽግናው የተስፋ ጭላንጭል ያሳዩ ....
Hailu Bitanya: እኔ እንደሚመስለኝ አቶ አሰፋ ጫቦ የራሱ መፅሃፍ ምረቃ ላይ በእውቀቱ ስዩም ጠየቀኝ የሚለው የኢጫት ሊቀመንበርነት ጥያቄ ምቾት የሰጠው አይመስለኝም። ከዛም ባሻገር አቶ አሰፋ በተለያየ ፅሁፉና ቃለምልልሱ ለራሱ የሚሰጠውን እጅግ የተጋነነ ግምትና ሌሎቹን ለመወንጀል ....
ከመላኩ ይስማው: ህሊና የሚባል ዬት ሄደ? እውነትም ህሊና ቢስ ሰው ለመናገር አፉን በከፈተ ቁጥር፣ በላንቃው አልፎ የሚያሳየው የውስጥ ባዶነቱን ነው አሰኝተውኛል፤ ቃለ-መጠይቃቸወንም፣ ጽሁፋቸውንም ከጨረስኩ በኋላ። እራሳቸው በቃለመጠይቁ ላይ እንደገለፁት - ወደ 7ኛ ክፍል እና 12ኛ ....