የወንዙን ዉሃ ምን ያስጮኸዋል?

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ:  ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፤ያገር ያለህ ! የዳኛ ያለህ ! የህግ ያለህ! የመንግሥት ያለህ ! እያለ ይጮኻል።  ሀገርም፤ ዳኛም፤ መንግሥትም እንደሌለው ልቡ እያወቀው፤ ጩኸቱን የሚሰማለት አገኛለሁ ብሎ ግን ዕሪታውን ቀጥሏል። ሀገርና ....

Continue reading

የአድዋ ድል የቀለም ትርጓሜ እና በአምስቱ ዓመት ጦርነት . . . ለኢትዮጵያ እነማን ምን ዋሉባት ወይም ዋሉላት?

ከዓለሙ ተበጀ - ከ1928 እስከ 1933 ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ወረራ ጋይል ጋር ያካሄደችው ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የቀለም ፍትጊያ በግልጽ አፍጥጦ እንዲያይ አድርጓል። ቀድሞውኑም አድዋን ትከትሎ ዋናዎቹ የአውሮፓ መንግስታት የነጭ ሃይል በጥቁር ሕዝብ ....

Continue reading

ከዐድዋ እና ከማይጨዉ ጦርነቶችና ድሎች ምን እንማራለን? መማር ከቻልን

ከበቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) -  የአድዋ ጦርነት ድላችን ከፍተኛ ክብርና ኩራት ያጎናፀፈን ከመሆኑም በላይ ለዓለም ጭቁኖች በሙሉ የነፃነት ትግሎች ከፍተኛ ምሣሌ ጥሎ ያለፈ ተዓምራዊ ክንዋኔ ነበር። የማይጨዉም እልህ አስጨራሽ ትግልና ነፃነት እንደዚሁ። ጣሊያ እኮ በሁለቱም ጦርነቶች ....

Continue reading

“የቁርበቶችን ተግባር እኛ እናውቃለን” አለ ጅብ

ከዳዊት ተመስገን ኖርዌ ኦስሎ -  ሕብረ-ብሔራዊ በሆነ የፖለቲካ መርህ በመመራት ስንታገል ነው መርህ እንደ መልህቅ የሚሆነው አንድ መርከበኛ ወደ ወደብ ሲደርስ መጀመሪያ የሚያደርገው ነገር የመጣ ማዕበል ሁሉ መርከቢቱን ወዲህና ወዲያ ይዟት እንዳይሄድ መልህቁን መጣል እንደሆነ ....

Continue reading