በጎንደር የህዝባዊ ሃይል አባላት ከወያኔ ጋር እየተፋለሙ ነው፣ በውጭ ምንዛሬ እጥረት ኩባንያዎች ሠራተኛ መቀነስ ጀመሩ፣ የወያኔ በሱማሊያ ውስጥ ምርጫ የማስከበር ፌዝ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 19 ቀን 2009 ዓ.ም) - በጎንደር የሕዝባዊ ኃይል አባላት ከወያኔ የጸጥታ ኃይሎች ጋር እየተፋለሙ ነው - በምንዛሬ እጥረትና በሥራዎች መቀዝቀዝ አንዳንድ ኩባንያዎችና የስራ ድርጅቶች ሰራተኛ ማባረር ጀመሩ - ....

Continue reading

የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአግአዚ ታፈሱ፣ በክፍለሀገሩ የተለያዩ ስፍራዎች ጦርነት አለ፣ የታገቱት 20 አውሮፕላኖች ተለቀቁ፣ የወያኔና የቻይና ወታደራዊ ፍቅር፣ ከየመን ወደጂቡቲ የተፈናቀሉት ስደተኞች

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 16 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአግአዚ ጦር ታፍሰው ታሰሩ፤ በተለያዩ የጎንደር ክፍሎች ጦርነት መኖሩ ተሰማ #በጋምቤላ ታግተው የነበሩ የትናንሽ አውሮፕላን አብራሪዎች ተለቀው ወደ ደቡባዊ አፍሪካ ....

Continue reading

በባህርዳር የወያኔ ትጥቅ የማስፈታት ሙከራ ከሸፈ፣ በሀገሪቱ አፈናው ቀጥሏል፣ 38 እስረኞች ለቂሊንጦው እሳት ተከሰሱ፣ 20 አውሮፕላኖች ጋምቤላ ላይ ታገቱ፣ የወያኔ ባለሥልጣናት ከኬንያ አቻዎቻቸው ጋር

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 15 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በባህር ዳር አካባቢ ትጥቅ ለማስፈታት የተሞከረው ዘመቻ ከሸፈ - በተለያዩ ቦታዎች በጅምላ እና በነጠላ የማሰሩ ተግባር በሰፊው ቀጥሏል - የቅሊንጦን እስር ቤት በእሳት ....

Continue reading

ከኢትዮጵያ ወደ ህንድ ሊገባ የነበረ 3.1ኪሎ ወርቅ፣ ወደ ግብጽ የገቡት 2 የህዝባዊ አመጹ ወጣቶች፣ ቢያንስ 3 የወያኔ ወታደሮች ሶማሊያ ውስጥ ተገደሉ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ህዳር 12 ቀን 2016 ዓ. ም.) - ባለፈው ሳምንት አንዲት ኢትዮጵያዊት 3.1 ኪሎግራም የሚመዝን ወርቅ ና $ 10, 000 ዶላር ጥሬ ገንዘብ እንዲሁም የሌሎች አገሮች ገንዝብ ኖቶች ይዛ ወደ ህንድ ....

Continue reading

በጎንደር ትግሉ ቀጥሏል፣ በባህርዳር አንዳንድ ት/ቤቶች ትምህርት አቆሙ፣ ወያኔ ከቱሪስቶች የሚያገኘው ገቢ እጅግ ቀነሰበት

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 05 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በጎንደር የተፈጠረው ውጥረት አሁንም ቀጥሏል -  በባህር ዳር አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ትምህርት አቆሙ - የአገሪቱ የቱሪስት እንቅስቃሴና ገቢ እያሽቆለቆለ ነው። በጎንደር በበወገራ አውራጃ ....

Continue reading

ወያኔ ባዕዳን ወታደሮች ሊያስገባ አስቧል፣ ከ13 ሺ በላይ እስረኞች፣ የኤች አይ ቢ በአስደንጋጭ መጨመር፣ በትውልድ ኢትዮጵያዊያን መብት ተነፈጉ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 4 ቀን 2009 ዓ.ም.) - ወያኔ የባዕዳን ወታደሮችን ሊያስገባ ማሰቡ ተጋለጠ - የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (ኢፖእአኮ) ከ13 ሺ ሰዎች በላይ መታሰራቸውን ገለጸ -  የኤች አይ ቪ ....

Continue reading