የወያኔ ዘረፋ ከሸፈ፣ መሳሪያ የማስፈታት ጥረቱም በጎንደርና በጎጃም አልተሳካም

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ  (ጥቅምት 11, 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ የጸጥታ ኃይሎች ነጋዴዎችን ለመዝረፍ ያደረጉት ሙከራ ከሸፈ - በጎጃምና በጎንደር ወያኔ መሳሪያ ለማስፈታት ያደረገው ጥረት አልተሳካም - የወያኔው አስችኳይ አዋጅ የተለያዩ ችግሮች እየፈጠረ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 8 ቀን 2009 ዓ. ም.)- ርዕሰ ዜና: በጎንደር ከተማ የሙት ከተማ አድማው ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል - በተለያዩ ቦታዎች የሚካሄዱ የጅምላ እስሮች ቀጥለዋል - የተመድ ዋና ጸሐፊ ለወያኔ አገዛዝ ....

Continue reading

የኢትዮጵያ መምህራን የዘንድሮውን ኦክቶበር 5 የሚያከብሩት በሀዘን ነው

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ - ተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ዘርፍ (UNESCO) እ.አ.አ በ1994 ባሰለፈው ውሳኔ መሠረት ኦክቶበር 5 (መስከረም 28 ቀን) የዓለም መምህራን ቀን ተብሎ በየዓመቱ በዓለም ዙሪያ በልዩልዩ ዝግጅቶች ይከበራል። ....

Continue reading

የሶሴፑ አሊ ሁሴን የማያቆም የሰብዓዊ መብት ትግል

ከጀንበሬ - ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ግፍ፣ ጭቆና፣ ባጠቃላይ ስለሰብዓዊ መብት ጥሰትና ዋልጌነት አጋጣሚው በፈቀደው ቦታና ሰዓት ሁሉ ሳይታክቱ ለዘመናት እየተሟገቱ፣ እያጋለጡና ድምጽ አልባ ለሆኑት የሕሊና እስረኞች ሙሉ ድምጽ በመሆን ላይ ያሉት የኢትዮጵያ ፓለቲካ እስረኞች አንድነት ....

Continue reading

የሕዝብን ሕዝባዊ ዐመፅ አዋጅ አያቆመውም!

የታህሳስ ሶስት መታሰቢያ ዴሞራሲያዊ ንቅናቄ (December 3 Commemoration Democratic Movement) - ባለፈው መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በሰላም ፈጣሪያቸውን ለማመስገን በተሰበሰቡ ንጹሃን ወንድሞቻችን ላይ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ ክፉኛ እናወግዛለን፡፡  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ

Continue reading

ኢትዮጵያ፦ ከዳግም ክኅደት ያድንሽ! ያውጣሽ!

(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ)- የወያኔ አገዛዝ በመንገዳገድ ላይ መሆኑን በመገንዘባቸው፤ የነፍስ-አድን ጥሪ በማድረግ እየተሯሯጡ ይገኛሉ። ሀገሪቱ ተቆርቋሪ ኃይል የሌላት መሆኗን በመረዳት፤ አሁንም እንደ ትላንቱ፤ የወደፊት ዕድሏን እኛው እንወስንላታለን ብለው ተነስተዋል፡፡ አሁንም፤ የወያኔን የበለይነት እንደገና ....

Continue reading