አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቢወጣም ህዝባዊ ተቃውሞው ቀጥሏል፣ የወያኔ አገዛዝ የሱማሌ አካባቢ ሚሊሺያዎችን አመጽ ወዳለባቸው አካባቢዎች አሰማራ

(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - እሁድ መስከረም 29 ቀን የወያኔ አገዛዝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቢያውጅም ሕዝባዊ ተቃውሞ በየቦታው እየተካሄደ መሆኑን ከየአካባቢው የሚደርሱት ዜናዎች ይገልጻሉ። በጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አድርገው ቢያንስ 200 ተማሪዎች ....

Continue reading

ህዝባዊ እንቅስቃሴው ቀጥሏል፣ በባርዳር የሙት ከተማ አድማ ይደረጋል

(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - በተለያዩ አካባቢዎች የሚደረጉት ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች አሁንም ቅጥሏል - ወያኔ እየተካሄዱ ያሉ እንቅስቅሴዎችን በክፍፍል ሴራ ሊያከሽፍ እየሞከረ ነው - ሰሞኑን በተደረጉ ሕዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች የሞቱት ሰዎች ቁጥር 350 ደረሰ ....

Continue reading

ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥትና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅም እየተደገሰልን ነው የሚል ጭምጭምታ አለ

(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - አመጹ በመቀጣጠሉና ሁኔታዎች ከቁጥጥር ውጭ እየወጡ በመሄዳቸው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ሊካሄድና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊታወጅ እንደሚችል ከምዕራብ አገሮች የጸጥታና የዲፕሎማሲ ምንጮች ወሬዎች እየተናፈሱ መሆናቸው ይሰማል። ከዚህ ጋር ተያይዞም ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ

(መስከረም24 ቀን 2009 ዓ. ም.) - በኢሬቻ በዓል ላይ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እይጨመረ ነው ተባለ - በተለያዩ ከተሞች የሚካሄዱት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እየቀጠሉ ነው - የወያኔ የሀዘን ቀን አዋጅ ማንንም አይደናግርም ተባለ- ሲፒጄ የተባለው የጋዜጠኞች ....

Continue reading

በኢሬቻ በዓል በዜጎች ላይ የደረሰውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ኢሕአፓ ያወግዛል!

ከኃይል በመለስ አንዳችም ነገር የማይታየው ፋሽታዊውና ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ እሁድ መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በቢሾፍቱ/ደበረዘይት ከተማ በኦሮሞ ማኅበረስብ ወግና ባህል መሠረት የኢሬቻን ዓመታዊ በዓል ለማክበር በተሰበሰቡ ዜጎች ላይ ያካሄደው ሰብአዊነት የጎደለው ጭፍጨፋ በመቶ የሚቆጠሩ ....

Continue reading