በዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ላይ ወያኔ  በመቶዎች  የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎችን በደብረዘይት (ቢሾፍቱ)ገደለ (ዘገባ ከአሜሪካ  ድምጽ ሬዲዮ  የአማርኛው አገልግሎት ያዳምጡ)

Continue reading

ግፍ አመጽን ይወልዳል፤ የጸናም ጎሕን ያያል

ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42፣ ቁጥር 9) - በየወሳኝ ወቅቱ የት ደርሰናል? ብለን ስንጠይቅ፤ ያለፈውን ገምግመን፤ የዛሬውን አጢነን፤ ለነገው እንድንዘጋጅ ነው - "ታሪኩን የረሳ ስህተቱን ይደግማል" ተብሎ የለ!  25 ዓመታት የሰፈረብን ድባብ፤ የቀቢጸ ተስፋ ጭጋግና ዘረኛ የክፍፍል ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ

የመስከረም 9 ቀን 2009 ዓ.ም.ዜና (19 September, 2016.)  - በጎጃምና በጎንደር የቤት ውስጥ አድማው ቀጥሏል፤ ምንጃር ውስጥ ውጥረት አለ - የበአዴን አባላት ርስ በርስ እየተካሰሱ ነው - የወያኔ ባለስልጣኖች በኮንሶ ሕዝብ ላይ እያካሄዱት ያሉት ጭፍጨፋ ....

Continue reading

የወያኔን የኮምፒውተር ኔትወርክ የሰራው የአትላንታው አካባቢ ኗሪ

ይድረስ የወገን ሞት፣ ስቃይ መከራ ለሚሰማቸሁ ሁሉ: ፎቶውን የምትመለከቱት ግለሰብ ሰለሞን ነጋሽ ይባላል:: ለረጅም ጊዜ ከወያኔ ጋር ሰርቶአል። ተፈራ ዋልዋ የአቅም ግንባታ ሚኒስቴር በነበረበት ጊዜ በቀጥታ ለተፈራ ሪፖርት እያደረገ የኮምፒውተር ኔትወርካቸውን የሰራው ይህ ግለሰብ ነው::  ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ

መስከረም 5 ቀን 2009 ዓ.ም (15 September 2016)- ርዕሰ ዜና:  በኮንሶ ሕዝብ ላይ የሚደረገው አፈናና በደል ቀጥሏል  - የወያኔ አገዛዝ በየትምህርት ቤቱ የሚያደርገውን ስብሰባ ቀጥሏል - የኮሎኔል ደመቀ ጉዳይ ለመስከረም 9 ተቀጠረ፤ በጎንደር አፈናው ቀጥሏል ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና

መስከረም 4 ቀን 2009 ዓ.ም.(ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ): ርዕሰ ዜና: ወያኔ በኮንሶ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ አካሄደ - አመጽን ለመከላከል ወያኔ ለመምህራንና ለተማሪዎች ሥልጠና ሊሰጥ ነው ወላጆችንም አሳትፋለሁ ይላል - በጎንደር ወጣቶችን በመጠቆም ተግባር ....

Continue reading