ፍካሬ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ
ነሐሴ 29 ቀን 2008 ዓ.ም. (September 04, 2016): ሕዝባዊው አመፅ እየጎለበተ ነው - ችግሮች በመባባሳቸው ምክንያት በወያኔ ላይ ያለው ምሬት እየጨመረ መጥቷል - በበአርባ ምንጭ እና በሌሎች ቦታዎች የወያኔ ጦር እየሰፈረ መሆኑ ታወቀ - በአዲስ ....
ነሐሴ 29 ቀን 2008 ዓ.ም. (September 04, 2016): ሕዝባዊው አመፅ እየጎለበተ ነው - ችግሮች በመባባሳቸው ምክንያት በወያኔ ላይ ያለው ምሬት እየጨመረ መጥቷል - በበአርባ ምንጭ እና በሌሎች ቦታዎች የወያኔ ጦር እየሰፈረ መሆኑ ታወቀ - በአዲስ ....
(በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ) - በ1966 ዓ.ም ከአውሮፓና ከአሜሪካ የተወጣጡ የዲያስፖራ ፖለቲካኞች ደርግ አብዮተኛ ነው፤ ሂሳዊ ድጋፍ በመስጠት አብረን መስራት እንችላለን በማለት ከፋሺታዊ ደርግ ጋር በማበር ሕዝባዊ አመጹ እንዲኮላሽ ከፍተኛ ድርሻ እንዳበረከቱ ....
ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓም. ዜና (September 03, 2016 News): በቅሊንጦ የሚገኘው እስር ቤት ዛሬ ጠዋት የተቃጠለ መሆኑ ታውቋል። ከእሳቱ በፊት የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበር የዓይን እማኞች ሲናገሩ የእሳቱ መነሻ ምን እንደሆነና የደረሰው ጉዳት እስካሁን ....
ከአቶ ሰውየው (ሰሜን አሜሪካ): ለያሬድ ጥበቡና መሰሎቹ ኢትዮጵያዊነትን ማዕከል ያደረገ የትግል ማዕበል እንደምታው ምን ሊሆን እንደሚችል ላልገባቸው። ለእንደኔ ዓይነቱ እነ ያሬድ ጥበቡ ኢሕአፓነታቸውን ያቆሙትና በቁመናቸው የሞቱት ያኔ ድርጅቱን ያፈረሱ መስሏቸው ፈርጥጠው ወያኔ ውስጥ ገብተው ወያኔ ....
ነሐሴ 25 ቀን 2008 ዓም. ዜና (August 31, 2016 NEWS): የወያኔ የጸጥታ ጦር በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ጎንደርና ወደ ጎጃም ለመገባት ሙከራ እያደረገ መሆኑ ከየአካባቢ የሚሰሙ ዜናዎች ይጠቁማሉ። ከተለያዩ አካባቢዎች የተሰባስቡ በጠቅላላ 25 ሺ የሚገመቱ ወታደሮች ....
. . . ቤተ ክርስቲያናችን ካለፉት ወራቶች ጀምሮ በኦሮሚያ፤ በጎንደርና በጎጃም፤ እንዲሁም በሌላ የሃገሪቱ ክልሎች አገዛዙ እስከ አፍንጫው የታጠቀ ወታደራዊ ኃይልን ባልታጠቀ ሰላማዊ ሕዝብ ላይ በማዝመት በንጹሐን ዜጎች ላይ የሚያደርሰውን ግድያ ከማውገዝ በተጓዳኝ ለእነዚሁ ህይወታቸውን ....