ወያኔን ለማዳን አንጃ ሕዝቡን ማደናገር ጀመሯል

ቴድሮስ አባቡልቻ: “አፈዴቪት ፈርመን ከወያኔ ጋር እንተባበር” ባዮ አንጃ ዛሬ ደግሞ የሕዝቡን ቆራጥ ሁለ-ገብ ትግል ለማጨናገፍና ወያኔን ከውድቀት ለማዳን እኩይ ስራውን መጀመሩን በኢትዮሚዲያ ላይ “ለትግራይ ምሁራን የቀረበ ጥሪ” የሚል በቅርጹም ሆነ በይዘቱ አዘናጊ ዝባዝንኬ ጽሁፍ ....

Continue reading

የተፋፋመውን ህዝባዊ ትግል ተከትሎ በተፈጠረ ፍርሃት በአዲስ አበባና አካባቢዋ የቤት ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው

የወያኔን  የሃያ አምስት ዓመት ከፋፋይ ሰንሰለት እየበጣጠሰ እና የተጫነበትን የእመቃ ዘረኛ አገዛዝ እየታገለ ያለው ሀገር አቀፍ ህዝባዊ የተቃውሞ  እንቅስቃሴ  በፈጠረው ፍርሃት ሰበብ በአዲስ አበባ እና  አካባቢዋ የቤት እና የቦታ ዋጋ በፈጣን ሁኔታ እያሽቆለቆለ  ነው።   ከወያኔ ....

Continue reading

የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጊዜያዊ አመራር የሰላምና መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ

1ኛ. መንግሥት በዘርና በጎሣ ለ25 ዓመታት ህዝቡን ከፋፍሎ የገዛበት አመራር ለማንም ስላልበጀ ይህንንም ህዝቡ አውቆ ልዩነትን ወደ ጎን በመተው ወቀደመ አንድነቱ ተመልሶ በቁጣና በብሶት ለለውጥ በአንድነት ተነስቷል። መንግሥት የሀገሪቱን ሰላም ከፈለገ ማሠር መግደል ማቆም አለበት። ....

Continue reading

የጎንደር ጎጃም ትዝታ–ከነሐሴ 1961 እስከ ነሐሴ 2008

ኢያሱ ዓለማየሁ የዛሬ ነሐሴ 5/1961 ዓ. ም. ማለትም  47 ዓመት በፊት ከተማሪ እንቅስቃሴ ወደ ፖለቲካ ድርጅትና ትጥቅ ትግል  መሸጋገር በሚል ከሌሎች ስድስት ጓዶች ጋር በመሆን ከጎንደር ወደ ሱዳን አይሮፕላን ለመጥለፍ  ወስነን ጎንደር ገባን።  በከተማይቷ የሰፈሬ ....

Continue reading

በአውሮፓ የኢሕአፓ አባላት ጉባዔያቸውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቁ

በአውሮፓ የኢሕአፓ አባላት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔያቸውን ከነሃሴ 5 ቀን እስከ ነሃሴ 7 ቀን 2008 ዓ. ም. በጀርመን ሀገር፣ በኑረንበርግ ከተማ አካሂደዋል። ለሶስት ቀን በተካሄደው በዚህ ጉባዔ ላይ ከአውሮፓ ሀገራት የተወከሉ አባላት ተገኝተዋል። ጉባዔውም በኢትዮጵያ ያለውን ....

Continue reading

የወያኔን ጸረ ሕዝብ ግድያ በጥብቅ እናውግዝ፤ ትግሉም ይቀጥል!

ኢሕአፓ:  ትላንት እሁድ የባሕር ዳር ሕዝብ ያደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ ለመበተንና በአጠቃላይም የተቀጣጠለውን የሕዝብ አመጽ እሳት ለማዳፈን ወያኔ በወሰደው የአፈና እርምጃ 30 ንጹህ ዜጎች ሲገደሉ ወደ 50 ቆስለው 60 ያህሉ ደግሞ ታግተዋል። ይህ ወንጀል በጎንደር ሕዝብ ....

Continue reading