በጎንደር ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

የወያኔን አፈና፣ እመቃ፣ ማሰፈራራት በወኔ  እምቢ በማለት ዛሬ  በታሪካዊቷ  የጎንደር ከተማ  ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ  ሰልፍ ተካሂዷል።   ህዝቡ ወያኔና  አሳዳሪ  ጌቶቹ ጸረ-ኢትዮጵያ ባዕዳን  የሚጠቀሙባቸውን ቋንቋ፣ ሀይማኖት እና  ሌሎችም የመከፋፈያ  ስልቶች በጣጥሶ  በመጣል አንድነቱን ለወዳጅም ለጠላትም አሳይቷል።  ....

Continue reading

ሕዝባዊ አመፅ ፤ ያለመሪ ድርጅት ግቡን ሊመታ አይችልም!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: ሰሞኑን፤ በሰሜናዊው የሀገራችን ፤ ክፍል በሆነው ጎንደር፤ የተቀጣጠለው ትግል ፤ በመላው የሀገሪቱ ፤ግዛት ከሚካሄደው ሀገራዊ ትግል ጋር፤ አንድ አካል-አንድ አምሳል ሆኖ ቀጥሏል ። የጎንደርን ሕዝብ ቅስም ለመስበር የታቀደው የወያኔ ጠላትነትም ....

Continue reading

የት ደርሰናል? ምንስ አትርፈን ምንስ ማሻሻል አለብን፣ ለወደፊት?

ዴሞክራሲያ ቅጽ.41 ቁጥር 8 (ግንቦት-ሰኔ 2008 ዓ.ም):  ማናቸውም ዓላማና ግብ ያለው እንቅስቃሴ በሂደቱ የተጓዘበትን ጎዳና በአንድ በተወሰነ ወቅት ላይ ጊዜ ወስዶ ወደ ኋላ መለስ ብሎ መቃኘት ይኖርበታል። በዚህም የደረሰበትን፥ አብሮም እዚያ ለመድረስ ባረገው ጉዞው የወጣ ....

Continue reading

ፍካሬ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: ጎንደር የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽ እየጤሰ መሆኑ ታወቀ - የአዲስ አበባ ከተማ በቆሻሻ ክምር እየሸተተች ነው - ከንግድ ባንክ ከአስር ሚሊዮን በላይ መዘረፉ ይፋ ሆነ - በአዲስ አበባ አስተዳደር ግማሽ ....

Continue reading

ኢሕአፓ ለጎንደር ሕዝብ ትግል ሙሉ ድጋፉን ያረጋግጣል

ኢሕአፓ የትግል ታሪክ ውስጥ ጎንደርና የጎንደር ሕዝባ ያላቸው ቦታ ከፍተኛ ነው። የጎንደር ሕዝብ ኢሕአፓንም ሌሎች ሀገር ወዳድ ድርጅቶችንም ደግፎ ከፍተኛ መስዋዕትነትን ከፍሏል። . . . የጎንደር የሰማዕት ታሪክ የኢሕአፓ ታሪክ ማዕክል ሆኖም ቆይቷል።  ኢሕአፓ በጎንደር ....

Continue reading