ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ
ሚያዚያ 29 ቀን 2008 ዓ.ም: ወደ አገር ውስጥ የገባው የኤች አይ ቪ መመርመሪያ ኪት ድረጃውን የጠበቀ አይደለም ተባለ - ድሬደዋ የጎርፍ አደጋ አጋጠማት - የሩዋንዳውን አገዛዝ ሲቃወምና ሽብር ሲፈጥ የነበረ ድርጅት ኃላፊ ኮንጎ ውስጥ በቁጥጥር ....
ሚያዚያ 29 ቀን 2008 ዓ.ም: ወደ አገር ውስጥ የገባው የኤች አይ ቪ መመርመሪያ ኪት ድረጃውን የጠበቀ አይደለም ተባለ - ድሬደዋ የጎርፍ አደጋ አጋጠማት - የሩዋንዳውን አገዛዝ ሲቃወምና ሽብር ሲፈጥ የነበረ ድርጅት ኃላፊ ኮንጎ ውስጥ በቁጥጥር ....
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ): በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ በሰላም ወዳድ ማህበርሰብ ዋና ተዋናይነት የሚከበሩና የሚዘከሩ መሰረታዊና ወሳኝነት ያላቸው የበአል ቀናቶች ይገኛሉ። ከነዚህም ውስጥ አንዱ በየአመቱ (ሚያዚያ 2 በሜይ 3 እለት የሚከበረው አለም አቀፍ የፕሬስ ....
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ: በታሪክ አጋጣሚ በሥልጣን ላይ የተቆናጠጡ ገዢ ሃይሎች ሁሉ ሕዝብ የሚያነሳቸውን የመብት ጥያቄዎች በአግባቡ ሲመልሱ አልታዩም። ከሕዝብ ፍላጎትና ጥያቄ ይልቅ የራሳቸውን የፖለቲካ ፍላጎትና ጥቅም በማስቀደም ሕዝቡን ለርሃብ፣ ለድንቁርና፣ ለስደትና ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: የአዲስ አበባ የድህነነት ሰራተኞች በድንገተኛ ስብሰባ ሊገመገሙ ነው ተባለ - በዘንድሮ የትንሳኤ በዓል እንደተለመደው የምግብ ዕቃዎችና ሸቆጦች ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይተዋል - የደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዙማ እንዲከሰሱ ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: ረሃብተኞች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ተከለከሉ - በህዝባዊ አመጹ መቀጠል የተደናገጡት የወያኔ ባለስልጣኖች በኦሮሚያ አካባቢ የስራ መስክ ሊከፈት ነው ተባለ - የኑዌር ጎሳ አባላት የሆኑ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተገደሉ - ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: በረዥም ዘመናት ታሪኳ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ፤ ጥቃት የደረሰባት፤ በአመዛኙ፤ ከባዕዳን ኃይሎች በበለጠ በሀገር ውስጥ ከሃዲያን ነበር ቢባል፤ ስህተት አይሆንም። የውጭ ወራሪ ኃይሎች ነፍጥ አንግበው ሲመጡባት፤ የውስጥ ባንዳዎች በበኩላቸው፤ ስጋጃ አንጥፈው ተቀብለዋቸዋል። ....