ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ
(ሚያዚያ 14 ቀን 2008 ዓ.ም.): በጋምቤላ የደረሰውን አሰቃቂ ግድያ በማውገዝ ዜጎች በተለያዩ መንገዶች ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው - የጋምቤላው ፍጅት ልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ ተቋሞች አወገዙ - በጋምቤላው እልቂት የደቡብ ሱዳን ባላሥልጣኖች እርስ በርስ መካሰስ ጀምረዋል ....
(ሚያዚያ 14 ቀን 2008 ዓ.ም.): በጋምቤላ የደረሰውን አሰቃቂ ግድያ በማውገዝ ዜጎች በተለያዩ መንገዶች ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው - የጋምቤላው ፍጅት ልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ ተቋሞች አወገዙ - በጋምቤላው እልቂት የደቡብ ሱዳን ባላሥልጣኖች እርስ በርስ መካሰስ ጀምረዋል ....
By Assegid Habtewold: After reading my recent articles, a colleague thought that writing about the leadership gaps and accusing of our culture as the root cause for our major troubles at this very critical moment ....
ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ (ሚያዚያ 09 ቀን 2008 ዓ.ም.): ወያኔ የተንቀሳቃሽ ስልኮችን ምዝገባ ሊያካሂድ ነው – የኮሚፒዩተር ግንኙነቶችን ለመቆጣጠር አዋጅ ሊወጣ መሆኑ ታወቀ – ድርቁ እየከፋ በመሄድ ላይ መሆኑ ተጋለጠ – ከሀገር ውስጥ በስውር የወጣ ገንዘብ ....
By HabtamuKebede, (December, 2015): Race has always been among the key components of the United States politics as minority groups such as African-Americans have been deprived of opportunities and politically marginalized. Although the total numbers ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አመፅ፤ ሲተሻሽ፤ ሲታመስ፤ ሲብላላ ሲቁላላ፤ ከቆየ በኋላ፤ ከጥቂት ወራት ወዲህ፤ በየቦታው እየፈነዳ በመቀጣጠል ላይ ይገኛል። የተዳፈነ እሳት የጠፋ መስሏቸው ሲዝናኑ የነበሩት ዘረኞቹም፤ ዛሬ፤ የሚይዙት፤ የሚጨብጡት አጥተዋል። ወዎያኔዎቹ አመፁን ....
ፍካሬ ዜና (ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ፣ ሚያዚያ 02 ቀን 2008 ዓ.ም.): በርሀብ ከተጠቃው ሕዝብ የእህል እርዳታ እያገኘ ያለው እጅግ በጣም ጥቂቱ ነው – በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙትን የኦሮሞ ገበሬዎች የማፈናቀሉ እቅድ አለመሰረዙ ታወቀ – ....