የሴቶች ተሳትፎ ለትግሉ ወሳኝ ነው

ዴሞክራሲያ (ቅጽ.41 ቁጥር 6 መጋቢት 2008 ዓ.ም): የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዘመናት የታገለላችውና ክቡር ህይወቱን የገበረላችው መሠረታዊ የመብት ጥያቄዎች ዛሬም ምላሽ አላገኙም። ወያኔና ባዕዳኑ በኢትዮጵያ ሰላም ሰፈነ፤ የኤኮኖሚ እድገት ተመዘገበ፤ ማሀበራዊ ጭቆናዎች ተወገዱ በማለት ቢሳለቁም፤ ሕዝቡ ሰብዕናውንና ....

Continue reading

የታፈነ ሁሉ ይፈነዳል! የተከለከለም ይጣፍጣል!!

አሥራዳው ከፈረንሳይ: የዛሬ 25 ዓመታት ከደደቢት በረሃ ቁምጣ ታጥቀው፤ የባረባሶ ጫማ ተጫምተው፤ ጠመንጃ ነክሰው አዲስ አበባ የገቡት፤ በትግራይ ወንድሞቻችንና ዕህቶቻችን ስም የሚነግዱ ወሮ በሎች፤ ልክ የጀርመን ፋሺስቶች በአይሁዳዊያን ዝርያዎች ላይ እንዳደረጉት የሃብት ዘረፋ (robbery (spoliation)፤ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜናዎች

ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም.): የጅቡቲ‬ ወደብ በመጨናነቁ የተነሳ ለእርዳታ የመጣውን እህል የሚያነሳው ጠፋ - በስልጤ‬ በእርዳታ የተሰጡ አልሚ ምግቦች በባለሥልጣናት እየተሸጡ ነው - በኮንጎ‬ ብራዛቪል ከተማ ከፍተኛ ....

Continue reading