ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ
(መጋቢት 20 ቀን 2008 ዓ.ም.) - ኖርዌይ የፖለቲካ ጥገኛነት የጠየቁ ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው ልትልክ ነው - የታክሲ ነጅዎች አድማ እንደገና ሊጀምር ይችላል - የዘንድሮ የኦህዴድ የምስረታ በዓል መከበሩ አጠራጣሪ ነው - በትግራይ የቤት መስሪያ የቦታ ....
(መጋቢት 20 ቀን 2008 ዓ.ም.) - ኖርዌይ የፖለቲካ ጥገኛነት የጠየቁ ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው ልትልክ ነው - የታክሲ ነጅዎች አድማ እንደገና ሊጀምር ይችላል - የዘንድሮ የኦህዴድ የምስረታ በዓል መከበሩ አጠራጣሪ ነው - በትግራይ የቤት መስሪያ የቦታ ....
ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ (መጋቢት 19 ቀን 2008 ዓ.ም.) - አባዱላ ገመዳና እና ድሪባ ኩማ በዓይነ ቁራኛ እየተጠበቁ ነው ተባለ - ለመለስ ዜናዊ ሽልማት የሰጠው የኖርዌይ ድርጅት የአፋርና የፖታሽ ማዕድን እንዲያወጣ ተፈቀደለት - በጎድንደር ስታዲዮም ሕዝቡ ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (መጋቢት 14 ቀን 2008 ዓ.ም.): በሀገራችን የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ሥልጣን በጨበጡና ምህዳሩን በሚቆጣጠሩ ግለሰቦች አካባቢ ተደጋግሞ የሚሰራጭ ፕሮፓጋንዳ አለ። ይኸውም፤ "እኛ ከሌለን ሀገሪቱ ትፈርሳለች። ሕዝቧም ይበታተናል። ሰማይ ምድሩ ይደበላለቃል። የዓለም ....
ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ (መጋቢት 16 ቀን 2008 ዓ.ም.) - የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ያነሳውን የማንነትና የመብት ጥያቄ የወያኔ መሪዎች ሚሊሺውንና የፖሊስ ኃይሉን ከትግራይ በማስመጣትና ወታደሩን በማስፈር ምላሽ በመስጠት አስፈራርተውና አሸብረው የታላቋ ትግራይን ህልውና እውን ለማድረግ የጀመሩት ....
ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ (14 መጋቢት 14 ቀን 2008): በሰሜን ጎንደር የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ላነሳው የማነነት ጥያቄ ወያኔ ትግሉን ለማኮላሸት ያደርገው ሙከራ ስላልተሳካለት ለወልቃይቱ ችግር ተጠያቂው በራሱ አምሳል የፈጠረው የወያኔው ብአዴን ነው በማለት የብአዴን መካከለኛ አመራሮቹንና ....
በይልማ በጋሻዉ: የተከበረች የዉድ አገራችን ህልዉና በከባድ ጥያቄ ዉስጥ ስለመግባቱ የሚያጠራጥር አይደለም።ጭቆናን ስለመቃወምና ስለመታገል ረዥም የሚያኮራ ታሪክ ቢኖረንም ዛሬ ድሮ የነበረዉ ህብረትና ትብብር አይታይም። ይልቁንም ህብረት ማላላትና ግለኝነት ነዉ እያየለ የሚታየዉ። በጋምቤላ ላይ የዘር ማጥፋት ....