ፍካሬ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ
ፍካሬ ዜና (መጋቢት 11 ቀን 2008 ዓ. ም.) - አመጽ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተፋፋመ ቀጥሏል - የተዘጋጀ ዶሮ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ መግባትን አስመልክቶ የዶሮ አምራቾች መቃወማቸው ታወቀ - በተንቀሳቃሽ ስልክ ገንዘብ የሚያሰባስቡ ድርጅቶች ተስፋ ....
ፍካሬ ዜና (መጋቢት 11 ቀን 2008 ዓ. ም.) - አመጽ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተፋፋመ ቀጥሏል - የተዘጋጀ ዶሮ ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ መግባትን አስመልክቶ የዶሮ አምራቾች መቃወማቸው ታወቀ - በተንቀሳቃሽ ስልክ ገንዘብ የሚያሰባስቡ ድርጅቶች ተስፋ ....
ዜና ፍኖተ (መጋቢት 10 ቀን 2008 ዓ.ም.) - የወያኔ ባለስልጣኖች ነጋዴዎችን ቀረጥ አልከፈላችሁም በማለት ንብረታቸውን ለመውረስ እየተዘጋጁ ነው - ተሰርተዋል ተብለው የተመዘገቡ የኮንዶሚኒየም ቤቶች አለመሰራታቸው ታወቀ - የመአዱ ምክትል መሪ አቶ ዘመነ ምህረቱ ከእስር ተፈቱ፤ ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: . . . በአሮጌው ግንብ ውስጥ ብቻዋን እንደምትቅበዘበዝ ድንቢጥ የጭንቀት ማዕልትና ሌሊት እንደሚያሳልፉ፤ ከራሳቸው የበለጠ የሚረዳ የለም። በመጨረሻዋ ሰዓት የሚወስዱትን ርምጃ ለመከናውን ግን ለመወሰን ተቸግረዋል። ይህ ማለት ግን ወደፊት ሊወስዱት ....
ኢትዮጵያ ጋዜጣ (የካቲት/መጋቢት 2008): በኢሕአፓ የዲሲና አካባቢው ደጋፊ አካል የሚዘጋጀውን ወርሃዊ ጋዜጣ የቅርብ ጊዜ እትም ያንብቡ::
የፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ ዜና (መጋቢት 03 ቀን 2008 ዓ.ም.)- የወያኔ መኮንኖች ተይዘው እየታስሩ ናቸው - የኃይለ ማርያም ይቅርታ መጠየቅ ብቻ የአገሪቱን ችግር አይፈታም ተባለ - የሙስሊሙ ህብረተሰብ ተቃውሞ አሰማ - የአልጀሪያ የጸጥታ ኃይሎች በሽብረተኞች ላይ ....
ዴሞክራሲያ (ቅፅ 41 ቁ. 5 የካቲት 2008 ዓ.ም.) - የካቲት 66 አብዮት ከተከሰተ 42 ዓመታት አልፈዋል። የኅብረተሰብ ሂደት ሆነ እድገት አንድ ወጥ አይደለምና በዚህ ረጅም ጊዜ ሀገራችን ብዙ ለውጦችን አሳይታለች። በዚያውም ልክ መከራዋና ችግሯ፤ ህመሟና ....