ዜና ፍኖተ

ዜና ፍኖተ (የካቲት 30 ቀን 2008 ዓ. ም.): በትናንትናው ዕለት የተወሰኑ የአዲስ አበባ ዩነቨርስቲ ተማሪዎች በተለያዩ አካባቢዎች የወያኔ አግአዚው ጦር እያካሄደ የሚገኘውን ጭፍጨፋ በመቃወም የተቃውሞ ሰልፎች አደረጉ – ሰኞ ማታ በወለጋ ዩነቨርስቲ የአግአዚ ጦር በተማሪዎቹ ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ

የካቲት 28 ቀን 2008 ዓ/ም:  በአዲስ አበባ የተጀመረውን በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች የተካሄደው የታክሲዎች የሥራ ማቆም አድማ በዛሬው የካቲት 28 2008 ዕለት በጎንደር ውስጥ በጋይንት ተደረገ -  የአዲስ አበባው ሲኖዶስ ያደረገውን ድንገተኛ አስቸኳይ የቋሚ ሲኖዶስ ጉባዔ ....

Continue reading

የጤና መድህን ክፍያ ታግዷል ትርኢት ቆይቶ የሚጫን ዕዳ ነው

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ:  ባለፉት 25 ዓመታት የተከሰተው የአፈና፣ የግጭት፣ የድሕናት፣ የውርደት፣ የዘረፋ፣ የሙስና ---- ወዘተ ስርአት አውዳሚነቱ እንኳንስ ቀዳሚ ተጠቂ የሆኑት መምህራን በወያኔ የሐሰትና የተንኮል ፕሮፓጋንዳ ከጭቆና እንደወጡ ቆጥረው ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

(የካቲት 17 ቀን 2008 ዓ.ም.) - ሕዝባዊ ተቃውሞ እንቅስቃሴ ቀጥሏል፤ የወያኔም አፈና ተጠናክሯል - ኦክስፋም በኢትዮጵያ የገባው ድርቅና ረሃብ አሳሳቢ ነው አለ - የሱማሊያ ፕሬዚዳንት በአልሸባብ የተገደሉት የኬኒያ ወታደሮች ከ180 እስከ 200 መድረሳቸውን ገለጹ - ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

(የካቲት 14 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና / February 22, 2016 NEWS): ሕዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴው ቀጥሏል -  ሂውማን ራይትስ ዎች የሚደረገውን ግድያ በማውገዝ ዘገባ አወጣ -  በኤሌሚ ትርያንግል ዙሪያ የይገባኛል ውይይት ሊጀመር ነው -  ወያኔ ሕጻናትን ለጉዲ ....

Continue reading