ፍካሬ ዜና
ፍካሬ ዜና (የካቲት 13 ቀን 2008 ዓ.ም.): በበሃይማኖት ተቋማት የሚካሄደው ዝርፊያ እያገጠጠ ነው - በምዕራብ አርሲና በሐረርጌ ጠንካራ ጸረ-ወይኔ አመጾች እየተካሄዱ ነው - የመተማ ዮሐንስ ሕዝብ የስልክ አገልግሎትን በተመለከተ ቅሬታውን በምሬት እየገለጸ ነው - እንደተጠበቀው ....
ፍካሬ ዜና (የካቲት 13 ቀን 2008 ዓ.ም.): በበሃይማኖት ተቋማት የሚካሄደው ዝርፊያ እያገጠጠ ነው - በምዕራብ አርሲና በሐረርጌ ጠንካራ ጸረ-ወይኔ አመጾች እየተካሄዱ ነው - የመተማ ዮሐንስ ሕዝብ የስልክ አገልግሎትን በተመለከተ ቅሬታውን በምሬት እየገለጸ ነው - እንደተጠበቀው ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ አምባገነን አገዛዝ በኢትዮጵያ ከተንሰራፋ ፤ይኸው ሠላሣ ዓመታት እያስቆጠረ ነው። በዘመን ስሌት ሲቆጠር ቀላል ጊዜ አይደለም። የአንድ መሥዋዕታዊ ትውልድ ዘመን አሳልፎ ሌላ ትውልድ እየተካ ይገኛል። ይህ ዘመን፤ በሀገራችን ....
(ከአባይ መንግስቱ፣ ቻላቸው ዓባይ፤ ጐሹ ገብሩና፣ አብዩ በለው) - ''ወልቃይት ጠገዴ ማነው?'' የሚለው “ሊበሏት ያሰቧትን...” አይነት ጥያቄ በተደጋጋሚ የሚነሳው ከማን በኩል እንደሆነ ማወቅ “ሊበላን” ያሰፈሰፈውን አስቀድሞ ለማወቅ ይረዳል የሚል እምነት አለን። ከዚህም በመነሳት ባደረግነው ጥናትና ....
የካቲት 08 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (February 16, 2016 NEWS): በምዕራብ አሩሲ ከሰባት ያላነሱ የአግአዚ ጦር አባላት ተገደሉ # በመቀሌ ከተማ በተካሄደው የሰሜን እዝ ስብሰባ ላይ የወያኔ ባለስልጣኖች ለአግአዚው ጦር አባላት የሞራል ድጋፍ አደረጉ # የወያኔ ....
PERSONAL LETTER SENT TO SOCEPP BY A VICTIM (11 February 2016): "My name is Mikyas G., I am writing this letter because I fear that my brothers and father may be dead after being wrongfully ....
ዴሞክራሲያ (ቅፅ 41 ቁ. 4): አምባገነኖች ሥልጣንን ለመቆናጠጥ የሕዝብን ፈቃድ ወይም ድጋፍ ፈልገውና ጠይቀው አያውቁም። የሚፈልጉት የሕዝብን ታዛዥነትና ጸጥ -ለጥ ብሎ መገዛትን ነው። የሕዝብን ፍላጎት ሰምተው፤ የልቡን ትርታ አዳምጠው፤ ፍላጎቱን ተከትለው፤ አግባብተውና በጋራ አቅጣጫ ላይ ....