መልኅቅ እንደሌላት መርከብ የመሆን አደጋ

(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ):  ስለ ኢትዮጵያ መናገር የሚፈልጉ ባዕዳኑም ይሁኑ የሀገሪቱ ተወላጆች፤ ሊስማሙ የሚችሉበት አንድ ነገር አለ ማለት ይቻላል።  ይኽውም፤ የሀገሪቱ ጉዳይ ከጊዜ ወደ ጊዜ ዕንቆቅልሽ እየሆንባቸው መምጣቱ ነው። ለዚህ አባባል፤ የሚከተሉትን ሀቆች ....

Continue reading

ወርሃ ታኅሣሥ– ወተት ይሸፍታል እንኳን ሰው ሲበደል

ዴሞክራሲያ (ቅፅ 41. ቁ. 3 ታኅሣስ 2008 ዓ.ም.): በኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ የታኅሣሥ ወር የአመጽና ለውጥን አብሳሪ የሆኑ ትግሎች ሲከሰቱባት መቆየቷ የሚታወስነው።  ዛሬም ቢሆን ታኅሣሥ፣ ሕዝባዊ አመጽን አስተናግዳለች።  ዞር ብለን ግን ለአገራቸው ራሳቸውን የሰጡትን ሰማዕታትን ....

Continue reading

ባርነት የለመደ፤ በህልሙ ድንጋይ ይሸከማል

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ:  በተጨማሪም "የማንነት መሠረት ያጣ፤  በአጥር ውስጥ ይሸሸጋል" ተብሏል።  በኢትዮጵያዊነቱ ኮርቶ የኖረ/ የሚኖር ዜጋ ሁሉ፤  የማንነት ችግር ስለሌለው፤ መሸሸጊያ አያስፈልገውም።  የነፃነት ባለፀጋ በመሆኑም፤  ከባርነት ነፃ ለመውጣት ሲል፤ ድንጋይ ለመሸክም አይጎነበስም።  ዱሮውንም ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ

በአዲስ አበባ የወያኔ ካድሬዎች የግልሰብ ኮንዶምንየምን ነጠቁ፣ የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ አባል የነበረው ዮናታን ተስፋዬ ተሰወረ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል በመጥፋቱ የቀላል ባቡር አገልግሎት እየተቋረጠ ነው፣  ግብጽ ወያኔና ሱዳን ያደረጉት ስብሰባ ውጤት ግብጽን ያስደሰተ መሆኑ ታወቀ . . ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ

በቅርቡ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ የተጠናከረ ጥበቃ እንዲደረግ ታዘዘ - የመለስን ፋውንዴሽን ለመሥራት በአዲስ አበባ የሶስት ቀበሌዎች ነሪዎችን ለማፈናቀል ትእዛዝ ተላለፈ - በሰሜን ጎንደር ወጣቶች የብአዴንን ካድሬዎች በጥያቄ አዋከቧቸው - ኋይት ሃውስ ወያኔ ....

Continue reading