ወያኔ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመውን ግፍና ግድያ እናውግዝ
ኢፖእአኮ: ጨቋኙ የወያኔ አገዛዝ በቅርቡ ተቀስቅሶ ያለውን የሕዝብ ተቃውሞ ለማፈን ሲጥር በርካታ ንጹህ ዜጎችን መግደሉ በይፋ ተነግሯል። ጸረ ሰላም ሀይሎች በሚል በተለመደው ሽፋኑ ተቃዋሚዎችን ከሶ ግድያቸውንም ማጠየቂያ ሊሰጥ መሞከሩንም ዜጎች ሁሉ የታዘቡት ነው። በርካታ ዜጎችንም ....
ኢፖእአኮ: ጨቋኙ የወያኔ አገዛዝ በቅርቡ ተቀስቅሶ ያለውን የሕዝብ ተቃውሞ ለማፈን ሲጥር በርካታ ንጹህ ዜጎችን መግደሉ በይፋ ተነግሯል። ጸረ ሰላም ሀይሎች በሚል በተለመደው ሽፋኑ ተቃዋሚዎችን ከሶ ግድያቸውንም ማጠየቂያ ሊሰጥ መሞከሩንም ዜጎች ሁሉ የታዘቡት ነው። በርካታ ዜጎችንም ....
ከደብተራው የዜና ምንጮች: ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የወያኔ ባለሥልጣናት ባላቸው የርስበርስ ሽኩቻ፣ በአንዱ ወገን አይዞህ ተብሎ፣ የአገዛዙን ሙሰኝነት እና አፋኝነት በስብሰባቸው ላይ ከተናገረና ከዚህም ውስጥ የተወሰነው ተቀነጫጭቦ በሚቆጣጠሩት የህዝብ መገናኛ ከቀረበ በሁዋላ፣ ለዚህ ድርጊቱ እርምጃ ካልተወሰደበት የሚሉ ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ: ወያኔ አዲስ አበባ በልዩ ወታደራዊ ኃይል እንድትጠበቅ አደረገ፣ የአዲስ አበባ ዩነቨርስቲ በወያኔ ወታደሮች ተወረረ፤ አመጹ በተለያዩ ቦታዎች ቀጥሏል፣ የአሜሪካ ባለስልጣኖች በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ተናገሩ፣ ሂውማን ራይትስዎች ወያኔ የሚያካሄደውን ግድያ ባስቸኳይ እንዲያቆም ጠየቀ ....
የኢሕአፓ መግለጫ: ባለፉት ጥቂት ቀናት የወያኔን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ሲቃወሙ የነበሩ በርካታ ዜጎችን ወያኔ በግፍ ጨፍጭፏል። ኢሕአፓ አምባገነኑ የወያኔ ቡድን በዜጎች ላይ ያካሄደውን አረመኔያዊ ድርጊት እየኮነነና እያወገዘ ይህን አጥፊ ቡድን ለማስወገድ የሚካሄደው ትግል አገራዊ ....
የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ህዳር 23 ቀን 2008 ዓ.ም. የተላለፈ): ሀገር ማለት፤ ሜዳው ሸንተረሩ፤ ጫካና ሸለቆው፤ ወንዙና ባህሩ ብቻ ሳይሆን ፤ በውስጡ የሚኖሩትን ሕዝቦችንም ያቀፈ መልከዐ ምድርም ጭምር ነው። ሀገርን፤ ሀገር ብሎ ለመጥራት ....