የተዳፈነ እሳት የጠፋ ይመስላል:: በኢሕአፓ ላይ ዘመቻው ተጧጧፈሳ!
የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጵ ሬዲዮ ሀተታ (ክፍል 1): በቅርቡ ወደ አሜሪካ ተጉዞ በዚያ ትውልድና በኢሕአፓ ላይ ጸያፍ ዘመቻ የከፈተው የቆሻሻ ታሪክ ባለቤት ፕሮፌሰር እንጂ ደርግ 60 ዎቹ ላይ ላደረሰው ግድያ ኢሕአፓ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም። ....
የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጵ ሬዲዮ ሀተታ (ክፍል 1): በቅርቡ ወደ አሜሪካ ተጉዞ በዚያ ትውልድና በኢሕአፓ ላይ ጸያፍ ዘመቻ የከፈተው የቆሻሻ ታሪክ ባለቤት ፕሮፌሰር እንጂ ደርግ 60 ዎቹ ላይ ላደረሰው ግድያ ኢሕአፓ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም። ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: አሸናፊዎች ቁጥሮች የሚከተሉት ናቸው:- 1ኛ ዕጣ አይፓድ ሁለት የሚያስገኘው ቁጥር 2404 ሲሆን ትኬቱ የተሸጠው ቤይ ኤርያ ካሊፎርኒያ ነው። 2ኛ ዕጣ ላፕ ቶፕ ኮሚውተር የሚያስገኘው ቁጥር 2639 ሲሆን ትኬቱ የተሸጠው ....
የተከፋፈለ መጠቃቱ አይቀሬ ነዉ _ (ጥቅምት 2008 ዓ.ም.) እንደሚታወቀዉ ድርጅታችን ኢሕአፓ የታገለለትና ብዙ ዋጋ የከፈለለት አሁንም የሚታገልለትና የሚከፍለልት ኢትዮጵያዊዉ በዉጪም በዉስጥም አንድነቱን ጠብቆ አንዲኖር ነዉ። ትላንትም ሆነ ዛሬ፣ ነገም ሆነ ወደፊትም ድርጅታችን ኢሕአፓ በሃይማኖት ዉስጥ ....
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ: አገሮች ስለመምህራንና የትምህርት ጉዳይ እያነሱ መነጋገር ከጀመሩበት ወቅት የኦክቶበር 5/1966 በፈረንሳይ -ፓሪስ ከተማ የተካሄደው ኮንፍረንስ በታሪካዊነቱ የሚጠቀስ ነው። ከዚያ ወቅት በኋላ ቆየት ብሎ ኦክቶበር 5 ቀን 1994 የመጀመሪያው ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ራዲዮ (መስከረም 12 ቀን 2008 ዓ.ም. የተላለፈ): የትግል መሠረታዊ ምክንያት፤ ሕዝብን ከጨቋኝ አገዛዝ ነፃ ለማውጣት መሆኑ ባይዘነጋም፤ በግል ደረጃ፤ መጀመሪያ ራስን ነፃ ሳያወጡ፤ ሀገርንና ሕዝብን ነፃ አወጣለሁ ማለት ዘበት ነው። ....
ዴሞ (የኢሕአፓ ልሳን): በሀገራችን የዘመን አቆጣጠር መሠረት ሕዝባችን 2007 ዓ.ም. ዘመነ ሉቃስን አሳልፎ ወደ አዲሱ 2008 ዓ.ም. ዘመነ ዮሃንስ ከተሸጋገረ ጥቂት ቀኖችን አሳልፏል። የሰው ፍጡር በህይወት እስከኖረ ድረስ ማንኛውም ዜጋ እንደ አቅሙና ችሎታው፤ መድረስ ከሚፈልገው ....