የመተካካት ቧልት

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  ጉራ በዋለበት ወያኔ ከራሚ ነውና በቃላት ደረጃ፤ መርሆችን ቋንጣቸውን አሰርቶ በባዶ በመደጋገም ደረጃ፤ ዲስሞክራሲን ሳይሆን የቀትር ጥላውን አለ ከማለቱ አንጻር ወያኔን የሚደርስበት የለም። ....

Continue reading

የመሥዋዕት ጠቦት ፍለጋ

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 25 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  በተለያዩ የኢትዮጵያ ስትራተጅክ ቦታዎችና ከተሞች ውስጥ ተመድበው በድብቅ፤ የሻእብያ የመረጃ ሰራተኞች የስለላ ተግባር ያከናውናሉ። ከወያኔ መረጃ ጋር የጣምራ ተግባር ያከናውናሉ። የኢትዮጵያን ውስጠ-ምሥጢር ይቦረቡራሉ። ....

Continue reading

በአማራ ሕዝብ ስም ሌሎችን መዝለፍ የሚወገዝ ነው

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: ይህን አቅዋም ማስተጋባቱ የግድ የሆነብን አማራው ህዝብ ተበደለ በሚል ጸያፍ ዘመቻዎች በሌሎች ህዝባችን ላይ መካሄዱ ስለቀጠለ ነው። ዝምታ ሕዝብን ለጥቃት አሳልፎ መስጠት በመሆኑ ግዳጅና ሀላፊነትን መካድ ይሆንብናል። በሰሞኑ አማራው ህዝብ ....

Continue reading