ቄሱም ዝም መጽሐፉም ዝም
የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 12 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): አዳዲስ ኃሳብ ማመንጨት የተሳነው ኅብረተስብ፤ ሁል ጊዜ በቆየውና ባሮጌው ጉዳይ ላይ ሲያመነዥግ ጊዜውን ያሳልፋል። ያንኑ በመደጋግም ፤ እያዘዋወረ፤ እያፍተለተለና እያውጠነጠነ ከመኖር የተሻለ አዲስ ....
የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 12 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): አዳዲስ ኃሳብ ማመንጨት የተሳነው ኅብረተስብ፤ ሁል ጊዜ በቆየውና ባሮጌው ጉዳይ ላይ ሲያመነዥግ ጊዜውን ያሳልፋል። ያንኑ በመደጋግም ፤ እያዘዋወረ፤ እያፍተለተለና እያውጠነጠነ ከመኖር የተሻለ አዲስ ....
ከኢያሱ ዓለማየሁ: ውሸት ሲደጋገም እውነትን ይመስላል። ጎብልስ (ናዚ) ይመስላል እንጂ ውሸት ምን ቢደጋገም እውነት አይሆንም። ጸገየወይን ገ. መ. (ጸጋዬ ደብተራው) ኢሕአፓ ስሙ ሲወጣለት ዳቦ ያልተቆረሰ ሆኖ መከራ በዛበት ብሎ የሚቀልደው ጸጋዬ ገብረ መድህን (ደብተራው) የብዙ ....
የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): "የት ይደርሳል ሲባልለት የነበረ ጥጃ፤ ቄራ መውረዱን እናውቃለን።" በአንፃሩ ደግሞ ፡ "የትም አትደርስም ሲባል የነበረው ወያኔ ፤ መዳረሻው ጎልጎታ መሆኑ ቀርቶ፤ ምኒክል ግቢ ....
Mr. Obama, Don’t cry for Democracy Have heard enough your demagogy Praising rulers of dictatorial ethnicity Exposed your Exquisite Cupidity Read More...
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ: ወያኔ/ኢህአዴግ ገና ከመነሻው ለስርዓቱ ሎሌ ሆነዉ አያገለግሉም ያላቸውን ድርጅቶች፣ ማህበራት፣ ግለሰቦችም ሳይቀር በሐሰት እየከሰሰ ፣ የሐሰት ምስክር እያሰለጠነ ፣ የውሸት መረጃ እያዘጋጀ ፣ በአምሳሉ በፈጠረው ፍርድ ቤት ተብዬ ....
ኢሕአፓ: ከጥቂት ቀናት በፊት ለተወሰነ አመታት በእስር ቤት በወያኔ አገዛዝ ታግደው የነበሩት የ"ድምፃችን ይሰማ" የሕዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ መሪዎችን ለሶስት አመት በእስር ቤት በሕገ ወጥነት ማጎር ብቻ ሳይሆን ለተለያዩ በደሎችም ዳርጓቸው እንደነበር የሚዘነጋ አይደለም። ....