የቶምቦላ ትኬቶችን በመግዛት ፍኖተ ዴሞክራሲን ይርዱ

በየቀኑ በኢሕአፓ እየተዘጋጀ የሚቀርበው የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ፕሮግራም ከመጋቢት 23 ቀን 2007 (April 1, 2015) ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ በሳተላይ አማካይነት በመላው ዓለም ለሚገኙ አድማጮቹ ደግሞ በኢትንተርኔት፤ በስልክ እና በሞባይል አፕስ ፕሮግራሙን ሲያስተላልፍ ቆይቷል።  ....

Continue reading

ወርቁ ቢጠፋ፤ ሚዛኑ ጠፋ?

(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ ሬዲዮ ሀተታ): ዛሬ፤  ሕዝብን በሀገር፤ ገበሬን በዕርሻ፤ ስብልን በማሳ፤ እህልን በጎተራ፤ እንስሳትን በሜዳ፤ ህፃናትን በትምህርት ቤት፤ ቀሳውስትን በቤተ-መቅደስ፤ ሸኹን በመስጊድ፤ ራባዩን በምኩራብ፤ ወታደሩን በጠረፍ፤ ማግኘት ከማይቻልበት ሁኔታ ተደርሷል።  ላወቃቸው፤ ሁሉም ....

Continue reading

ዋናው ትኩረት በወያኔ ላይ ቢሆን ይመረጣል

የፍኖተ  ዴሞክራሲ  የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ሬዲዮ  ሀተታ: በአሁኑ ወቅት በፖለቲካው መድረክ ግርግር መፈጠሩ ለሁሉም ገሃድ ነው። የሚያሳዝነው ግን ያለው ሁኔታ የማይፈለገውን ንትርክ በተቃዋሚው ጎራ መፍጠሩ ነው። በወያኔ ላይ በቀጣይነት መያዝ ያለበት ትኩረት ተረስቶ ትኩረት ወደ ....

Continue reading