ህወሓት/ወያነ እና የትግራይ ሕዝብ (ክፍል 2)

ከነቢዩ ያሬድ: ባለፈው ያቀረብኩት ክፍል 1 ጽሑፌ “ተሓህት/ወያነ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭና ጥቅም አስከባሪ ነውን? የትግራይ ሕዝብ ከመሰረቱ ጀምሮ የተሓህት/ወያነን ዓላማ ደግፎና በእርሱ ተመርቶ ተንቀሳቅሷልን?” የሚሉትን ጥያቄዎች ነበር የተመለከተው:: የተጠቀሱትን ጥያቄዎች ስንወያይ ያቀረብኳቸው ታሪካዊ ማሳያዎች ....

Continue reading

ወያኔን፣ መንግሥት ነው ማለት ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ነው!

ዴሞክራሲያ ቅፅ 40 ቁ. 9 (ሰኔ 2007 ዓ.ም):  ኢትዮጵያ ሀገራችን እንደማንኛውም ሀገር ብዙ ነገሮች ወደፊት እየገሰገሱ ባሉበት የ21ኛው ክ/ዘመን ውስጥ ትገኛለች።  አዎ ከምንቆጥርበት የጊዜ ስሌትና የለውጡና የእድገቱ ተጠቃሚ ከሆኑ የሌሎች አገር ዜጎች ከሚያስቡት ውጭ ማሰብ ....

Continue reading

የትግልን ስልት ወሳኝ ማን ነው?

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሐምሌ 10 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): አንዳንዶች የትግልን ስልት ሊወስኑ የሚችሉት ምሁሮች ወይም የዘመናችን ዶክተር ደጃዝማቾች ናቸው ብለው ያምናሉ። ይህ ስህተት ነው።  ምሁሮች ነን ባዮቹ ራሳቸው በዚህ ስህተት ተዘፍቀው ....

Continue reading

“መሬት ላይ ላለ ሥጋ ፤ በሰማይ ያለ አሞራ ተጣላ!”

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሐምሌ 10 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): የኦሮሞ ተረትና ምሳሌ:: በአንድ በተወሰነ ገፀ-ምድር ላይ የሚገኝን ቦታ፤ በባለቤትነት የሚቀመጡበት ዜጎችን ያቀፈ መሬት ካለ፤ በዕውነትም ሀገር አለ ማለት ይቻል ይሆናል፡፡ የሀገር ትርጉም፤ ....

Continue reading