ከዝንጀሮ ቆንጆ ቢመረጥ፥ ወያኔ አስቀያሚ ነው

ቢንያም ግዛው:  ሽቅብ ቁልቁል፣ተራራ እና ሸለቆ፣ሽርክት እና ለስላሳ ከፍ የማለት እና የማዘቅዝቅ፣ በሆነው ረዥም የአመታት ጉዞ በሀዘን ግዜ፣ በደስታ ግዜ፣ በመዝራት እና በማጨድ ወቅት፣ እንዲሁም በድህነት ወይም በሀብት ዘመን፣ ኑሮ የሌሊት ሲሆን የመከራ አሊያም የቀን ....

Continue reading

ህወሓት/ወያነ እና የትግራይ ሕዝብ (ክፍል1)

ከነብዩ  ያሬድ: የዚህ ጽሁፍ ዋነኛ ዓላማ የትግራይ ሕዝብና የተሓህት/ህወሓትን የግኑኝነት ታሪክና ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ በጣም በአጭሩ መግለጽ ነው። የዚህ ፅሁፍ ፀሓፊ የተቃዋሚው ጐራ ውስጥ ወዳጅና ጠላትን የመለየት ብዥታ ሰፍኖ ይገኛል ብሎ ያምናል።  ይህንን ብዥታ ማጥራት ....

Continue reading

ኦባማ ምን አጠፋ?

ከሀማ ቱማ: የዛሬ ስንት ዓመት ባራክ ኦባማ አሜሪካዊ ሳይሆን ኬንያዊ፤ አፍሪካዊ፤ ጥቁርም የመሰላቸው ጥቂቶች አልነበሩም። ግለሰቡ አሜሪካዊና ለሀገሩ ጥቅም ብቻ የሚቆም መሆኑንም በተመለከተ ብዥታ ሰፍኖ ነበር ማለት ይቻላል። ሀገራቸውን የረሱ እንበልና ስንት ኢትዮጵያውያን የነበሩ ሁሉ ....

Continue reading

ውሃ ውሃው ሄዶ፤ አለቱ ይቀራል

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሰኔ 25 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  አለቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ፤ መሠረቱን ሳያናጋ አስክዛሬ ቆይቶ ነበር።   እንደ ጅብላርታ ቋጥኝ፤   መከራውን ሁሉ ተቋቁሞ እስካሁን መቆየቱ፤  የሀገራችን በነፃነት የመቆየት ቋሚ ምስክር ነበር።   ....

Continue reading