መስዋእትነት አይቀሬ ነው የትኛው ይሻላል?

ፍጹም መንገሻ (ኖርዌይ): በሃገራችን እንደ አለመታደል ሆኖ ህዝብን የሚወክል በህዝብ የተመረጠ መንግስት ሳይኖረን ይህንን እድል ለመፍጠር እድሉ የነበራቸውም ቡድኖችም ሆኑ ግለሰቦች ከህዝብ ፍላጎት እና ከሃገር ጥቅም ይልቅ የግል ጥቅማቸውን እና የባእዳኖችን ፍላጎት በማስቀደም ያገኙትን የተለያዩ ....

Continue reading

የትግል አቅጣጫ ጉዳይ በአግባብ አልተያዘም

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሰኔ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):   የኢትዮጵያን ትግል አንድ እርምጃ ወደፊት አምስት እርምጃ ወደ ኋላ በሚል መርህ ሊመሩት የሚፈልጉ ክፍሎች እንዳሉ የምናውቀው ዛሬ አይደለም።  በተከታታይ ዋና ጉዳዮች ሆነው፤ዋና የትግሉ ....

Continue reading

የወያኔ ትኩረት ያልተሰጠው ጸረ ኢትዮጵያ ወንጀል

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሰኔ 4 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): ወያኔ ኢትዮጵያን ሊያጠፋ የመጣና እየጣረ ያለ ሀይል እንደመሆኑ መጠን ዘመቻው ፈርጀ ብዙ ሆኖ መቆየቱን ብዙ ሰዎች በሚገባ የተገነዘቡት አይመስልም።   ወያኔ ከግድያና ፍጅት፤ ሕዝብን ....

Continue reading