የህብረት ጥያቄ አሁንም በአግባቡ አልተያዘም

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ:  ፖለቲካና ሀገር አድን ትግል ማንም በዘፈቀደ ቀዶ ሊጠግነው የሚነሳበት ሊሆን አይገባም። ከጥቂት ሳይሆን ብዙ ዓመታት ወዲህ ያለው አስተያየትና እምነት ግን ይህ አይደለም። ሁሉም ገብቶ የሚንቦጫረቅበት ያልተጣራና ያልታጠረ ኩሬ ሆኖ ....

Continue reading

ወርሃ ግንቦትን ስናስታውስ

የኢሕአፓ ልሳን (ዴሞ ቅጽ 40፣ ቁ.8): በአጋጣሚም ይሁን ወይም የራሱ ዕጣ ፈንታ ሆኖበት እንደሆን በማይታወቅ ምክንያት፤ ከአለፉት ሰባ (70) ዓመታት ጀምሮ የሚፈራረቀው ወርሃ ግንቦት፤ ለሀገራችን የሚበጃት ወር አልሆነም። ምንችክ - ድርቅ ብሎ ሀገራችንን ለጥቃትና ለወረራ፤ ....

Continue reading

ነፃነትን በሞግዚት ዴሞክራሲን በመክሊት

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ግንቦት 23 ቀን 2007 የተላለፈ): ለረዥም ጊዜ፤ ወያኔ፤ የቀልድ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችለውን መስናዶ ካደረገ በኋላ፤ ብቻውን ሮጦ ራሱን በመቅደም አቸንፌአልሁ ብሎ በዚህ ሳምንት አውጇል። ይህንን እንደሚያድርግ ደግሞ ያልተጠበቀ አልነበረም። ....

Continue reading