አለ ነገር

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ግንቦት 22 ቀን 2007 የተላለፈ): ሞኝን ሰው እባብ ሁለቴ ይነክሰዋል ተብሏል:: ሁለቴ የሚሞኝ ህዝብ ሊኖር አይችልም ማለቱ ከከበደ ቢያንስ አይገባም ብንል ትክክል ይሆናል:: በየካቲት 1966 ህዝብ ድሉን ተቀማ፣ በ1983 ....

Continue reading

ከደብተራው ምንጮች: ወቅታዊ ዜና ቀመስ ቅኝት

ምንጮቻችን  እንደገለጹልን ወያኔ በመላው ኢትዮጵያ  የሚገኙ ብዙዎቹን የትግራይ  ተወላጆችን 1 ለ 5  በሚል  አደራጅቷል::  ይህም በአሻንጉሊቶቹ የተከበበት ኢህአዲግ ካለው መሰል  አደረጃጀት ጎን ለጎን ነው::  እነኝሁ  1 ለ 5  የተደራጁት  የወያኔ  አባላትም ወደዱም ጠሉም ቢያንስ  በሳምንት ....

Continue reading

በእሰመ ሙታን

ከሙሉቀን ሙጨ: ዛሬም ሌላ ሃዘን ሆነና፤ “ሙሉጌታ መንገሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ የሚል አዲስ መርዶ ሥሰማ፤ ብቻዬን እርር ኩምትር ብዬ አለቀስኩ። በባዶ ቤትና በባዶ ሜዳ ላይ ማጓጎሩ ቢያስጨንቀኝ፤ አንድ ሁለት የእኔ ቢጤዎችን በስልክ አግኝቼ አስኪበቃኝ ....

Continue reading