እንጻፍ ካልንማ (4)

ከኢያሱ ዓለማየሁ:  አንዳንዶች የአሜሪካ ሰርጎች ገቦች እጅ አለበት ብለው በሚጠረጥሩት የኢሕአፓ ሰራዊት ብተና ሂደት ሳቢያ የተበተኑት ተመልሰው በድርጅቱ እንዳይሰባሰቡ ማራቅ የሚል ዕቅድ ተጠንስሶና ለሱዳንም ቀርቦ ብዙዎቹን ወዲያውኑ ወደ አሜሪካ ማጓጓዝ--ማስፈር መካሄዱን እናውቃለን። ኢሕአፓም ብተናው ያደረሰበትን ....

Continue reading

አንዱዓለም ስለ ኢሕአፓ ከሰጠው 9 አስተያየቶች በ7ቱ ተሳስቷል

ከመልካሙ በረከት:  አንዱዓለም ተፈራ "ትግላችንን እንመርምር" በሚለው ጽሁፉ ትግሉን ሳይሆን ድርጅቶችን ሲመረምር በማየቴ ገርሞኛል፡፡  ርዕሱ ድርጅቶችን አንመርምር ቢለው ሳይሻል ይቀር?  ያምሆነ ሌላ ስለ ኢሕአፓ የጻፈው መረቅ የሌለው ነው፡፡  በግምት ወይም እንደ አንዱዓለም በስማ በለው አይደለም ....

Continue reading

የወያኔ/ኢህአዴግ ተግባር ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ። በስብሰባ ጋጋታና በባዶ ፕርፖጋንዳ እንዳንፈታ ትግሉ ይፋፋም!

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ:  ከመምህራን ጋር ፡-በአንዳንድ አካባቢዎች በህዳር ወር 2007ዓ.ም መጀመሪያ ሳምንት በተደረገ የመምህራን ስብሰባ ከ2006ዓ.ም በፊት በነበሩት አመታት ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎች እስከ ህዳር ወር መጨረሻ 2007ዓ.ም ድረስ ትምህርት ቤት እንዲገቡ ....

Continue reading

መግለጫ ከፍኖተ ዴሞክራሲ ዝግጅት ክፍል

ግንቦት 14 ቀን 2007 ዓ.ም.: በአገር ቤትና በጎረቤት አገሮች በሳተላይት የሚሰራጨው የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ ዝግጅት ትናንት ሐሙስ ግንቦት 13 ቀን 2007 ዓ.ም. መቋረጡን ተረድተናል።  ፕሮግራሙ የተቋረጠው ሳተላይቱና የሚያሰራጨው ኩባንያ (Nilesat) የተመዘገበበት አገር ....

Continue reading