አማራጮችን አፍኖ ምርጫ ለሚለው ቧልት ወጣቱ መጠቀሚያ አይሆንም!

ኢወክንድ:  በፀረ-ዲሞክራሲያዊነቱና በአፋኝነቱ በዓለም ላይ ሳይቀር ሥም ያተረፈው ወያኔ ምርጫን የሚመለከተው የሕዝብ የሥልጣን ምንጭነት የሚረጋገጥበት ሒደት ሳይሆን በሥልጣን ላይ ለመቆየት መኖር የሚገባው ማሳሰቢያ እንደሆነ አድርጎ ነው። ድርጅታዊ ነፃነት ያላቸው አማራጭ ሃይሎችን፣ ነፃ መድረኮችና የብዙሃን ድርጅቶች ....

Continue reading

አላቆም ያለው የኢትዮጵያ ሰቆቃ!

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሚያዚያ 29 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  በዚህ ባሳለፍነው ሣምንት፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፤ ከዳር አስከ ዳር በአንድ ላይ በመውጣት፤ እንደ በግ የታረዱበትን ልጆቹን አሰቃቂ ሞት መሪር ሀዘኑን ተወጥቷል። በዓለም ዙሪያ ....

Continue reading

በአገዛዙ ግፍ ቤንዚን በራሳቸው ላይ በማርከፍከፍ የሞቱ መምህራን ቁጥር ሁለት ደረሰ

በሰደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ:  ቅዳሜ ሚያዝያ 18 ቀን 2007ዓ.ም(April 25, 2015) በሀድያ ዞን በሶሮ ወረዳ በግንቢቹ ከተማ በሁመሮ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፊዝክስ መምህር የነበረው ወንድሙ አብርሃም በወረዳው ም/ቤት የም/ቤቱ አባላት በስብሰባ ....

Continue reading

አርአያው ምሑር ዶክተር መስፍን አርአያ አርፏል (ከግንቦት 1944 — የካቲት 2015)

[caption id="attachment_12573" align="alignleft" width="202"] Dr. Mesfin Araya (1944 - 2015)[/caption] ሀገር ወዳዱና ለአያሌዎች አርአያ የነበረው ዶክተር መስፍን አርአያ በማለፉ ኢሕአፓ የተሰማውን መሪር ሐዘን በዚህ መልዕክት አማካይነት እየገለጸ ቤተሰቡና ወዳጆቹ ሁሉ እንዲጽናኑ መልዕክቱን ያስተላልፋል።  ዶክተር መስፍን ....

Continue reading