የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵዊያን ወጣቶች ላይ የሚያደርሰውን አፈና አጥብቅን እናወግዛለን!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታ ፓርቲ ወጣት ክንፍ መግለጫ:  ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጉያ የፈለቀው ወጣት ትውልድ ትናንት በህብረተሰቡ ውስጥ ሥር ሰደው የነበሩትን ቅራኔዎች በድፍረት መዞ እንዳውጣቸው ሁሉ ዛሬም ጎጠኛው የወያኔ አገዛዝ በህዝብ ላይ እያደረስ ያለውን ግፍና በደል አጥብቆ ....

Continue reading

ከመፍሰስ የማይደርቀው የኢትዮጵያ ደም!

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ:    "እንደ ፍልስጤም ደም በሲናይ በረሃ ሁሌ እንደሚፈሰው፤ " ይባል ነበር ዱሮ፤ / የኢትዮጵያም ንፁህ ደም፤ በሊቢያ በረሃ ፈሰሰ ዘንድሮ !  ለአለፉት አምሳ ዓመታት፤ የኢትዮጵያውያን ደም፤ ምድሪቷን እንደ ጎርፍ ሲያጥለቀልቅ ....

Continue reading