የዐርባ ሦስት ዓመት ጎልማሳ፣ ዓላማውን ሳይረሳ!

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (መጋቢት 30 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  የሚያዝያ ወር ፓርቲው የተመሰረተበት ወር ነው ። ዐርባ ሦስት ዓመት ሆነው። ይህ በዘመን ቀመር ሲሰላ፤ የአንድ ትውልድ ዕድሜ መሆኑ ነው። በቀላሉ የሚታይ ዘመን ....

Continue reading

ስለ ሴቶች ትግል ስናወሳ

ዴሞክራሲያ (ቅፅ 40፣ ቁ. 6፣ መጋቢት 2007 ዓ.ም): በ1995 ዓ.ም በቻይና ዋና ከተማ በፔኪንግ የተሰበሰበው 4ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ጉባዔ ውይይቱን አካሂዶ በደረሰበት ውሳኔ መሠረት "የሴቶች ትግል ለሰብዓዊ መብት ነው“ የሚለውን የመቀስቀሻና የማታገያ መሪ ቃል ....

Continue reading

ለዓባይ መቀራመት ፤ ኢትዮጵያን ማጥፋት: የሱዳንና የግብፅ መሪዎች ፤ በካርቱም ከወያኔ ጋር የተፈራረሙት ውል ኢትዮጵያን የሚጎዳ ሰነድ ነው

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (መጋቢት 23 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ): በመጋቢት 14 ቀን 2007 ዓም ( ማርች 23 2015) በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ላይ፤ የግብጽና የሱዳን መሪዎች ተገናኝተው በዐባይ ወንዝ ኣጠቃቀም ዙሪያ ከወያኔ ....

Continue reading