የወያኔ ዘረኞች ከተጎራባች የሀገራችን ክፍሎች ቦታ በመውሰድ የታላቋ ትግራይን ካርታ ለማስፋፋት እና ባዕዳንን ለማስደሰት ባላቸው ፀረ_ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ጎንደር ውስጥ አማርኛ ተናጋሪዎችን ለዘመናት ከኖሩበት ቦታ በማፈናቀል ትግርኛ ተናጋሪዎችን ለማስፈር የሚካሄደውን አፈና በመቃወም በመታገል ላይ ላሉ ወገኖች

Continue reading

ታሪክ መዛባቱ አያከራክርንም! ለመሆኑ ማን ነው ያዛባው?

ዩሱፍ ያሲን (ኦስሎ):  በቅርቡ ኤርትርያን የጎበኙት የኢሳት ጋዜጠኞች ከፕረዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ብዞዎቻችን እያነጋገረ ነው። እንደገና የሁለቱ ሃገራትና ሕዝቦች ዝምድናና የወደፊቱ እጣ ተጣማርነት በተለያዩ ሚዲያዎች መነጋገሪያ አጄንዳ እየሆነ እየመጣ ነው። ልክ እንደ ....

Continue reading

የወያኔን የእብሪት ወረራ እስከ መቼ እንሸከማለን!!

ሊቁ እጅጉ እና አዳነ  አጣናው:  ዛሬ ኢትዮጵያን የሚመራው ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ(ወያኔ) ለይስሙላ እንደሚያናፍሰው ሳይሆን ከመጀመሪያ ሲመሠረት ታላቁን የትግራይ ሕዝብ ከወገኑና ከሀገሩ ኢትዮጵያ ገንጥሎ በአልባንያ ቅርፅ የተዋቀረች Socialist Democratic Republic of Tigray ለመመሥረት ነበር።  ይህን ....

Continue reading