የካቲት ሲታወስ—የሕዝብ ድል አይቀሬ ነው

(ዴሞክራሲያ፣  ቅፅ 40፣ ቁ. 5፣ የካቲት 2007 ዓ. ም.):  የካቲት ለኢትዮጵያዊን ሁሉ ልዩ ሥፍራ ያላት ታሪካዊ ወር ናት። የካቲት በአንድ በኩል በነፃነትና በአገር ፍቅር ስሜት ልባቸው እየነደደ መስዋዕት ሆነው ያለፉትን ወገኖቻችንን በቁጭት ሲያስታውሰን በሌላ በኩል ....

Continue reading

ሴቶች የነፃነት መብታቸውን ሳይጎናፀፉ ማህበራዊ እድገት ሊኖር አይችልም!

ኢሕአፓ:  በተለያየ አሰያየሞች የሚጠራውና በየአመቱ የሚዘከረው ማርች 8 ቀን. 2015 (የካቲት 29 ቀን) አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዚሁ አመትም የሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት በሚኖሩበት የፖለቲካ ምህዳር ላይ የተመረኮዙ የተለያዩ ሴት ተኮር መሪ ቃሎችን በመንደፍ እየተከበረ ....

Continue reading

ይታገሉታል እንጂ አይታደሉትም!

ቢንያም ግዛው (ኖርዌይ ኦስሎ):   ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ተብለን  እድላችንን ስንጠብቅ  ብዙ ቆየን። በርካታ ቋንቋ የሚወራባት ሀገራችን በተረትና ምሳሊያዊ ንግግር ሀብታም  በመሆንዋ ብዙዎች  ሀሳባቸውን በተለያየ  መንገድ እየገለጹ ይግባባሉ። ይግባባሉ።   አሁን ግን የማይፈቱ  ህልሞች፣ ፍቺ ....

Continue reading