ለመብት ተቆርቋሪዎችና ተሟጋቾች ጠቃሚና ወቅታዊ መልዕክት

ኢፖእአኮ: የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ ከ20 ዓመታት በፊት ሲመሰረት አንዱ ምክንያቱ የነበረው በመብት አስጠባቂ ድርጅቶች (የሀገር ውስጥና የውጮቹም) ስለተረሱ እስረኞችና መብት አልባ ሕዝቦች ትኩረት ሰጥቶ ለማቅረብ ለማሳወቅም ነበር።  ወያኔ ለስልጣን ከበቃ ጊዜ ቀርቶ በደርግ ....

Continue reading

ግልጽነትና ጥራት ያለው የኅብረት ፖሊሲ መኖር ለትግሉ ወሳኝ ነው!

ዴሞክራሲያ (ቅፅ 40 ቁ. 4 ጥር 2007 ዓ.ም.):   ከዚህ ቀደም በኅብረት ጥያቄ ላይ ብዙ ተብሏል።  ስለ ኅብረት ፖሊሲ ሲገለፅ በርካታዎች በድርጅቶች መካከል የሚደረግ መተባበር ብቻ ይመስላቸዋል።  ይህ ግን አንዱ ገጽታ ሲሆን ድርጅቶች በራሳቸው የተለያዩ ....

Continue reading