የካቲት የኢትዮጵያ ሕዝብ የድል ቀን

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅተ (ኢሕአፓ ወክንድ): የኢትዮጵያ ሕዝብ በፋሽስቱ የኢጣሊያን ጦር ላይ በአድዋ የተቀዳጀው ታሪካዊ ድል በእርግጥም ለመላው ጥቁር ሕዝብ አርአያ የሆነና በፀረ ቅኝ ግዛት ትግል ታሪክ ወስጥ አኩሪ ምዕራፍን የያዘ ነው። ....

Continue reading

እንጻፍ ካልንማ–3

ኢያሱ ዓለማየሁ: ኢሕአፓን ማን መሰረተው? ድርጅቱ ሲመሰረት ሻዕቢያ አልተመሰረተም ነበርና ይህ ጉድ መሰረተው የሚሉ ነጭ  ውሸት እየዋሹ ነው።  ወያኔና ሻዕቢያ ድልን ስለተገጎናጸፉ በርካታ ዜጎች  በተቸናፊ መንፈስና ቀቢጸ ተስፋ ሁሉን የኢትዮጵያውያን ትግል የኤርትራ ጽንሥ ነው ብለው ....

Continue reading

የዘ ሐበሻ ወይስ የአጀንዳው ቅሌት በኢሕአፓ ላይ ያነጣጠረው?

ከሲራክ የሚድ ዌስቱ:  የሌላውን ጽሁፍ የራስ አስመስሎ ማቅረብ በእንግሊዝኛው ፕሌጅራይዝም ሲባል ደግሞ የራስ ያልሆነውን ዓርማ(ሎጎ) ያለባለቤቱ ፈቃድ ለሚፈልጉት ጉዳይ መጠቀም(ፎርጀሪ) በሌቦች ዓለም የሚደነቅ ሲሆን በጨዋው ሕብረተሰብ ውስጥ ግን ሌባና ዕውቀተ ደሃ አድርጎ ያስገምታል። ትክክል ባይሆንም ....

Continue reading

ሰዶ ማሳደድ ያማረው ዶሮን በቆቅ ይለውጣል!

ከአቶ ሰውየው: ባለፈው ወር፣ በየፓልቶክ መድረኩ (ለምሳሌ ከረንት አፌር - ዴሞን በዲሞትፎር እያለች በቀይ ሽብሩ ወቅት የደርግ የነጻ እርምጃ ቀስቃሽና ለፍርድ ልትቀርብ የሚገባት አዛውንት ማለትም ሙያዬ ምሥክርና ሌሎችም) አማካይነት፤ የተለያዩ ራዲዮና ድረ-ገጾችና የመሳሰሉት የመገናኛ ዘዴዎች አማካይነት ....

Continue reading