ሀብታችን ነጻነት እንጂ ባቡር አይደለም

ቢኒያም ግዛው:  አሁን አሁን እጅግ እየከፋ የመጣው የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ ፀረ ዴሞክራሲ እና ፀረ ሰላም መሆኑ በይበልጥ ግልጥ እየሆነ ከቀን ወደ ቀን እየተሰፈረ ያለው የግፍ ፅዋ ሞልቶ የመፍሰሱ ጉዳይ አለም ሁሉ የሚያውቀው የወቅቱ ዘገባ ነው። ....

Continue reading

ድንገተኛና ደማቅ የፊኛ መልቀቅ ተቃውሞ በአንዋር መስጊድ ተካሄደ

ድንገተኛና ደማቅ የፊኛ መልቀቅ ተቃውሞ በአንዋር መስጊድ ተካሄደ ድምጻችን ይሰማ እንደዘገበው (አርብ የካቲት 6/2007) የመንግስት እጆች ዛሬም በመጅሊስ ውስጥ እንደተዘፈቁ ያረጋገጠውን በቅርቡ የተካሄደውን ህገወጥ የመጅሊስ ሹማምንት ሹም ሽር በመቃወም ደማቅ ድንገተኛ ተቃውሞ በአዲስ አበባ በታላቁ ....

Continue reading

ነግበኔን እናስብ፣ በተናጠል እንዳንጠቃ እንተባበር

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ፡  ወያኔ በስልጣን ላይ በተቀመጠ ማግስት በአባላቱ ፍላጎትና ነፃ ተሳትፎ በዴሞክራሲያዊ አካሄድ የተደራጀውን ሕጋዊ የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር (ኢመማ) ዕውቅና ሻረ።  የአመራር አባላቱን በመግደል፣ በማሰር፣ አፍኖ በመሰወርና ከሥራ በማናፈቀል፣ ከ11 ....

Continue reading

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ በሳቴላይት ሊሰራጭ ነው፤ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እንቅስቃሴም ኢትዮጵያዊያን እያደረጉ መሆኑ ታወቀ።

ወቅታዊ እውነተኛ ዜናዎችን፣ ቀስቃሽና የትግል አካሄድ አመላካች ግምገማዎችን በማቅረብ፣ የአገርና የሕዝብ ጠላቶችን በማሳወቅና በማጋለጥ፣ በወያኔ ለታፈነው ወገናችን ልሳን በመሆን የስርጭት አገልግሎቱን ከ24 ዓመታት በላይ ሲሰጥ የቆየው ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳቴላይት ሊሰራጭ መሆኑ ታውቋል። ....

Continue reading

ይኸውና! ኤርትራ ሞተች። ትግል ለሀገር ትንሳኤ!!

ተስፋጽዮን መድሃኔ (ፕሮፈሰር):  ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ እኔ እንደ ግለሰብ በራሴ ተነሳሽነትና ፍላጎት ያዘጋጀሁት ነው። በስተጀርባዬ ሆኖ የገፋፋኝ ማንም ኃይል ወይም የፓለቲካ ድርጅት የለም። በመሆኑም፡ በጽሑፉ ላይ የሰፈረውን ይዘትም ሆነ ስርጭት በሚመለከት ኃላፊነት የምወስደው እኔ ራሴ ....

Continue reading