ከመጠምጠም መማር ይቅደም! ልብ ሳይገዙ ነገር አያበዙ!

ሟች ለሀቅ (ከመርካቶ):  ትግልና አሉባልታ ተቃቅፈው ሲሄዱ ያምራሉ፡፡ አቤት እግዚኦ ጉድ ያሰኛሉ፡፡  ዕድሜ ለአምባገኖቻችንና ለአብዮታዊ ዴሞክራሲያቸው ደግሞ በውስጥም በውጭም የውሸት ፋብሪካዎች በየቦታው ተቀፍቅፈውልናል።  ለመነሻ ርዕስነት ደግሞ ጥቂትም ቢሆኑ አይታክቴዎች፣ ቃልኪዳናቸውን ሳያጥፉ የግንባር ሥጋ የሆኑባቸው ታጋይ ....

Continue reading

ፍትህና ርትዕ ለሁሉም

ከቢንያም ግዛው: ድምፃችን ይሰማ!! ለአንዱ ብቻ አይደለም፤ ለሁሉም ፍትህና ነፃነት ይገባል። ሰሜኑ፣ ደቡቡ፣ ምዕራቡና ምሥራቁ በየክልሉ ያለው የተለያየ ቋንቋ እና ባህል ሲደመር ነው ኢትዮጵያዊ የሚባለው። ስለዚህም ለሁሉም መጮህ አለበት። የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች ሁሉም ይፈቱ። በአንድነት ....

Continue reading

ታኅሣሥና ሰማዕታቱ ሲዘከሩ!

ዴሞክራሲያ (የኢሕአፓ ልሳን) ቅጽ 40፣ ቁ. 3 (ታኅሣሥ 2007 ዓ. ም.)፡ በየዓመቱ የሚመጣው ወረሀ-ታኅሣሥ፤ ለኢትዮጵያ ሰማዕታት መዘከሪያና ታሪካቸውንም ማክበሪያ በመሆን በመላው ታጋይ ዘንድ በአክብሮት ተዘክሮ የሚውል ወር ነው። የሰማዕታቱ የጀግንነትና የቆራጥነት ታሪክ ይታወሳል። ይወደሳል። ይቀደሳል። ....

Continue reading

የተነጣጠለ ሕዝባዊ አመፅ፤ ያልተቀነባበረ ሀገራዊ ትግል ግቡን አይመታም !

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ ሀተታ (ጥር 13 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  ለዘመናት ሲከማች የቆየው የሀገራችን ችግር፤ መፍትሄው አሁንም እንደ ምድረበዳ ንብልብሊት ( ሚራዥ) የማይጨበጥ እየሆነ መሄዱን ቀጥሏል።  ተከሰተ ሲባል፤ ይሰወራል።  ተጨበጠ ሲባል ያፈተልካል።  ....

Continue reading