አሰፋ ጫቦ፡ ‘’ፀረ-አብዮተኞች ታስረው እየተቀለቡ ስለሆነ ይገደሉ!’’ ብሎ ማመልከቻ አቅራቢው

ከመላኩ ይስማው: እራሳቸው በቃለመጠይቁ ላይ እንደገለፁት - ወደ 7ኛ ክፍል እና 12ኛ ክፍል በውሸት የትምህርት ማስረጃዎች የገቡት አቶ አሰፋ ጫቦ ዛሬም ያው ናቸው። በውሸት ያደጉት፣ ከደርግ አንስቶ እስከ ወያኔ በውሸት ፖለቲከኛነት እጆቻቸውን በደም የታጠቡት አሰፋ ....

Continue reading

አዲስ አበባ በሌሊት በተቃውሞ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች!!!

(ቅዳሜ ጥር 9/2007): አዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት በትግሉ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች! ተቃውሞውን እና ለትግሉ ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች ሲገልፅ የቆየው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አሁንም በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን እየገለፀ ይገኛል። የግራፊቲ መፈክሮቹ በቦሌ፣ በጀርመን አደባባይ፣ በመካኒሳ፣ በቺቺኒያ፣ ....

Continue reading

‘’ባዶ!’’ አለ ገሞራው

ከጌትነት ያ ትልቁ ጠቢብ፣ ገሞራው እንዳለን፣ ዜሮ ቁጥር ላይሆን፣ በከንቱ መማሰን! ቢቃጠል ሆቴሉ! ቢነቀል ሐውልቱ! ቢነድ ደን ቅጠሉ! የቼብሃ ዛፍ ነው፣ ሁሉም መሠረቱ፣ አይቀርም ሐቅ ነው፣ ዳግመኛ መምጣቱ! ሲጠፉ አጥፊዎቹ! እሱ መታየቱ! ደምም ቢንቆረቆር! አጥንት ....

Continue reading