ኢሕአፓ ወያኔ በቅርቡ በጎንደር ክፍለ ሀገር በሕዝብ ላይ ያደረገውን ጭፍጨፋ ያወግዛል

ባለፈው ሳምንት የወያኔ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች በከባድ መሳሪያዎች በመታጀብ ጎንደር አርማጭሆ ውስጥ ሶረቃ በሚባለው አካባቢው አርሶ አደሮችን በኃይልና በማን አለብኝነት አስነስተው ቦታውን ወደ ትግራይ ክልል ለማጠቃለል ያደረጉት ጥረት ሕዝቡ ከዳር እስከዳር በመንቀሳቀስና ውጊያ በመግጠም ያከሸፈው ....

Continue reading

ግቡን ያልመታ ዓላማ፤ ሂደቱን ያላገባደደ ትግል

ሊነበብ የሚገባ ወቅታዊ ሐተታ ከፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ፡ በመርኅ ፅናት፤ በራስ መተማመን፤ በሀገር ፍቅርና በሕዝብ ወገንተኝነት ላይ የተመሰረተ የነጻነት ትግል፤ ፈጠነም ዘገየ ግቡን መምታቱ አይቀሬ ነው። በዓላማ ፅናት ላይ የተመረኮዘ ትግል ድልን መጎናጸፉ አጠራጣሪ አይሆንም። ይህ ....

Continue reading

በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ጥቃት በዛ! እስከ መቼ?!

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፡  ምን ጊዜም መብቱን ለማስከበር በአንድነት የማይቆምና የማይታገል የሕብረተሰብ ክፍል (ሕዝብ) ለጥቃት ይጋለጣል። ጥቃቱ በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ገጽታዎች የሚንፀባረቅ ሊሆን ይችላል። ይህን ጥቃት ለማስወገድ የሚኬድበት የትግል ....

Continue reading

የአገራችን ሁኔታ ምን ይመስላል? ምንስ መደረግ አለበት?

የኢሕአፓ ልሳን (ዴሞ. ቅጽ 40፣ ቁ. 2): ወያኔ ሥልጣን ከያዘ ጀምሮ የነበረው ሁኔታ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ የተገለጸና አሁን በአገር ውስጥ ያለውም ሁኔታ ለብዙ ዜጎች በግልጽ የሚታይ ቢሆንም የአገራችንን ሁለንተናዊ ሁኔታ በየጊዜው እየዳሰሱና እየገመገሙ አጠቃላይ ግንዛቤ ....

Continue reading

የኢትዮጵያ ዕድል በባዕዳን ሲወሰን

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ: ምዕራባውያን ፤ ከሁሉም በላይ የሚጠሉትና የሚፈሩት፤ ከየትኞቹም ሀገራት የሚመጡትን ሀገር- ወዳድ መሪዎችን ነው ። ሀገሩን አፍቃሪና አርበኛ የሆነ መሪ ወደ ሥልጣን እንዲመጣ ቀርቶ፤ በሀገሬው ሕዝብ ፈቅድና ውሳኔ የተመረጥን መሪ ....

Continue reading

አረመኔያዊ ሕገ ወጥ እርምጃን በጋራ እናውግዝ

ኢሕአፓ፡  በትናንትናው እለት ህዳር 27 ቀን 2007 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይና በሌሎች የከተማው አካባቢዎች በተቃዋሚ ድርጅቶች በተጠራው የ24 ሰአት የአደባባይ የአዳር ተቃውሞ ሰልፍ ላይ በመገኘት ተቃውሞቸውን ለማሰማት በተንቀሳቀሱ ዜጎች ላይ የወያኔ የፀጥታና የፖሊስ ኃይሎች ....

Continue reading