የሾላ ዛፍ ማፍራት የጠቀመው ለአዕዋፍ ነው፣ ዛፉ አልተጠቀመም!

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ ሐተታ፡ በኢትዮጵያ ሕዝብ የረዥም ዘመናት ታሪክ ሂደት፤ ገናና የታሪክ ምዕራፍ አስመዝግቦ አልፏል የተባለለት፤ የየካቲት ወር 1966 ዓመት ምህረት ዐብዮት ነበር።  የኢትዮጵያ ሕዝብ ዐብዮት!  ኢትዮጵያዊ ዐብዮት ነበረ!  ያልተዳቀለ፤ ያልተበረዘ፤ ያልተዘነቀ፤ ....

Continue reading

ህዳር 22 አለም አቀፍ የኤድስ ቀን

ኢሕአፓ፡ ከ1988 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች፡ መግለጫዎችና ትዕይንቶች እየታጀበ በመላው አለም በያመቱ ህዳር 22 የሚታሰበው አለም አቀፍ የኤድስ ቀን ዘንድሮም ካለፈው በበለጠ ሁኔታ እንቅስቃሴ እየተደረገበት ይገኛል። መንግሥታዊ ተቋሞችና መንግሥታዊ ያልሆኑ ሕዝባዊ ድርጅቶች በበሽታው የተጠቁ ዜጎች ....

Continue reading

የገሞራውን አስክሬን ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ስለሚደረገው ደባ ተጨማሪ ዘገባ

የታላቁን ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰው የኃይሉ ገብረዮሐንስን (የገሞራውን) አስክሬን ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት የሚደረገው ደባ አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል።  ውስጥ አወቅ ምንጫችን እንዳረጋገጠልን፣ የደባው አንቀሳቃሽ ቡድን ስዊድን፣ ስቶክልሆም ውስጥ ሰሞኑን ስብሰባ አድርጎ ለወያኔ ኤምባሲ አቀረበ የተባለው ጥያቄ ከታላቁ ....

Continue reading

ታላቁ ገሞራውን አሳልፈው ለወያኔ ሰጡት !

እሪ በይ ምድሪቷ! እሪ በይ ኢትዮጵያ! ዕድሜ  ልኩን ሶስት ስርዓቶችን ሲዋጋና ሲታገል፤ በዚህም የተነሳ መከራ ሲቀበል የቆየውን ታላቁን ገጣሚና ደራሲ ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ  (ገሞራውን) ለርካሽ ጥቅም የተገዙና ለወያኔ የሰገዱ የራሱ ዘመዶች አረፈ በሚል ለጠላቱ ወያኔ ....

Continue reading

የታዳጊ ልጆች መብትን ማስከበርና መንከባከብ የሀገር ወዳዱ ግዴታ ነው!!

ኢሕአፓ፡  የአንድ ሀገር ሕዝብ ታላቅነቱ የሚመዘነው በባዕድ ወራሪ የጭቆና ቀምበር ላለመውደቅና የሀገሩን ዳር ድንበር ለማስጠበቅ ባደረገው ወይንም በሚያደርገው ተጋድሎ ብቻ የሚመዘን እንዳይደለ በርካታ ተመክሮዎች የሚያመላክቱት ናቸው። ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …

Continue reading