ኮከብ እም ከዋክብት ይሄይስ ክብሩ

ደቂቀ ገሞራ፡  ገሞራው በበረከተ መርገም ባነሳቸው ጭብጦች ጠቅለል ተደርገው ሲታዩ የሰው ልጅ በእድገቱ፣ በሥልጣኔው የፈለሰፋቸው ቁሶችና የፈለሰማቸው ይትበሀሎች ለሰው ልጅ ጠቀሜታነት መዋላቸው ቀርቶ ለሰው ልጅ ጥፋትና ውድመት መዋላቸውንና ይህን እኩይ ድርጊት አስፈጻሚና ፈጻሚዎችን ኮነነ፡፡ እረገመ፡፡ ....

Continue reading

ዘገባ ከጀርመን ሬዲዮ ያዳምጡ ኢፖእአኮ በለንደን ከተማ የጠራው ስብሰባ ተካሄደ በኑረንበርግ ከተማ የተካሄደው የሰብአዊ መብት ሕዝባዊ ስብሰባ በተሳካ ሁናቴ ተጠናቀቀ

Continue reading

ታላቁ የኢትዮጵያ የጥበብ ዝግባ ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው) (እ. ኤ. አ. 1935 – 2014) አረፈ

የጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ የአማርኛ ክፍል ዘገባን ያዳምጡ ታላቁ የኢትዮጵያ የጥበብ ዝግባ ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው) ስዊድን ውስጥ በሚኖርበት ሀገር፣ ባደረበት ሕመም ከዚህ ዓለም ተለየ። የሕዝብ ልሳን የሆነውን የጋሼ ኃይሉን ድንገተኛ ማለፍ ስንሰማ፣ የደብተራው ዝግጅት ቦርድ አባላት ....

Continue reading

ጭቆናን ማሰንበቻ ወይስ ነጻና ፍትሓዊ ምርጫ?

(ዴሞክራሲያ ቅፅ 40 ቁ. 1 ጥቅምት 2007 ዓ.ም.): ተወደደም ተጠላም ነፃነትን የመሰለ ክቡር እሴት በልመናና በፀሎት ተገኝቶ አይታወቅምና የጭራቅ ማስፈራሪያ ሊያደርጉ የሚጥሩ ከፋፋዮችን ከወዲሁ ነቅቶ መጠበቅና የመከላከያ ዘዴን ማዘጋጀቱ ከተቃዋሚ ድርጅቶች የሚጠበቅ እንደሆነም የምንዘነጋው አይሆንም። ....

Continue reading