ገሞራው በቃሉ ህያውነት ለዘላለም ይኖራል (ግጥም ከዘነበ በቀለ) ሞት ራስዋ ትደፋ እንጂ ኃይሉ አይሞትም! (ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ ማስታወሻ ግጥም) ዓለም በቃኝ አለ (ለጋሼ ገሞራው ከአበራ ለማ ግጥም)
Category: Gemoraw
በዝነኛው ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ (ገሞራው) ዜና እረፍት የተነሳ
ከኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ: እውቁ ገጣሚ፥ ታላቁ ደራሲና ግዙፉ የሀገራችን ቅርስ ለረጅም ዓመታት በስደት መከራውን ሲያይ በቆየበት በስቶክሆልም (ስዊድን) ከተማ በዚህ ሰሞን አርፏል። ታዋቂዋንና አቻ የሌላትን በረከተ መርገምንና በርካታ ሊሎች የግጥም መድበሎችንና ድርሰቶችን ያቀረበው ኃይሉ በቤተ ....
ሲነድ ሲቃጠል የሚስቅ እሳት ነው! ጋሼ ኃይሉ ገሞራው አልሞተም !
ሀማ ቱማ፡ እውነቱን ለመናገር ታላቁን የኪነት ሰው ጋሼ ብዬው አላውቅም። ኃይሉን ኃይሉ ወይም ገሞራው ነበር ብዬ የምጠራው።የነበረኝ አክብሮት ግን ቅንጣትም ሳይቀንስ። ገሞራው ያኔ በዚያ ጊዜ ለእኛ ወጣቶቹ ዕንቁ አርአያችን ነበር። ተራማጅ የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንቀሳቃሶች፤ የመሬት ....
ታላቁ የኢትዮጵያ የጥበብ ዝግባ ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው) (እ. ኤ. አ. 1935 – 2014) አረፈ
የጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ የአማርኛ ክፍል ዘገባን ያዳምጡ ታላቁ የኢትዮጵያ የጥበብ ዝግባ ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው) ስዊድን ውስጥ በሚኖርበት ሀገር፣ ባደረበት ሕመም ከዚህ ዓለም ተለየ። የሕዝብ ልሳን የሆነውን የጋሼ ኃይሉን ድንገተኛ ማለፍ ስንሰማ፣ የደብተራው ዝግጅት ቦርድ አባላት ....
Gemoraw on Gemoraw: Why I Write? The Basic Motive of My Literary Work
“BEREKETE MERGEM!” “A Blessing of a Curse!” Had it not been the force of mere indignation & power of sheer frustration, I would have not dared to write “Berekete Mergem!” In this poem, I have ....
Gemoraw on Gemoraw
"... As a conscious Ethiopian, that is wounded & bleeded from the early age of my Young-hood, I don't have any available means to protect my Country from such horrible atrocities except that crying on ....