የአዲስ አበባን ማንነትና ይዘት በመደገፍ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ኢሕአፓ ይደግፋል

ከኢሕአፓ - እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ በባልደራስ አዳራሽ ስለ አዲስ አበባ ምን ይደረግ በሚል ውይይት የሚደረግ መሆኑን ተገልጿል። ኢሕአፓ ይህን ስብሰባም ሆነ የአዲስ አበባን ማንነትና ይዘት በመደገፍ የሚደረገውን ማንኛውንም እንቅስቃሴ የሚደግፍ ....

Continue reading

ከዐድዋ እና ከማይጨዉ ጦርነቶችና ድሎች ምን እንማራለን? መማር ከቻልን

ከበቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) - ፩ኛ/ መንደርደሪያ፤- የአድዋ ጦርነት ድላችን ከፍተኛ ክብርና ኩራት ያጎናፀፈን ከመሆኑም በላይ ለዓለም ጭቁኖች በሙሉ የነፃነት ትግሎች ከፍተኛ ምሣሌ ጥሎ ያለፈ ተዓምራዊ ክንዋኔ ነበር። የማይጨዉም እልህ አስጨራሽ ትግልና ነፃነት እንደዚሁ። ጣሊያ እኮ ....

Continue reading

ሰሞኑን በለገጣፎ ነዋሪዎች ላይ የተካሄደውን ዘረኛ የማፈናቀል አርምጃ አጥብቀን አናወግዛለን!

ከኢሕአፓ መግለጫ . . . ሰሞኑን በለገጣፎ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ለፍተው ደክመው ባፈሩት ገንዘብ የሰሯቸው ቤቶች በዘረኞቹ አመራር ትዕዛዝ ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ ፈርሶባቸዋል። ይኸው በዘውግ ተኮር ፖለቲካ ተጠራርቶ የተሰባሰበ የዘረኞች አመራር ለወሰደው እርምጃ የሰጠው ምክንያት ....

Continue reading

የኢትዮጵያን ሕዝብ ሰብዓዊ መብቶች መርገጥ ያብቃ!

(ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ) - የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች አሁንም በአስከፊ ሁኔታ እየተጣሱና እየተረገጡ በመሆናቸው ኢፖእኣኮ የተቃውሞ ድምጹን እንደገና በማሰማት መብት ረገጣው ያብቃ ይባላል። የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ተጠሪ ወደ ኢትዮጵያ ....

Continue reading

አቅጣጫውና ግቡን ያላወቀ ለውጥ ከንቱ ነው

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ - በሀገራችን ለመሰረታዊ ለውጥ ሲካሄድ የነበረው ሕዝባዊ ተደናቅፎ በባእዳን ድጋፍ የይስሙላ ለውጥ ሂደት ከተጀመረ ወራትን አስቆጥሯል። ሕዝብ የሚጠበቀውን ጉጉትና ፍላጎት ለሟሟላት ገና አልተሳካለትም ብሎ መደምደሙ ምክንያታዊ ነው ማለት ግን ይከብዳል። ....

Continue reading