የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ስድስተኛው የፓርቲ ጉባዔ ጋዜጣዊ መግለጫ

ኢሕአፓ ስድስተኛ ጠቅላላ ጉባዔውን፤ ከኅዳር 6 እሰከ ኅዳር 8 2011 ዓም ባሉት ቀናት ውስጥ አካሄዶ በስኬት አጠናቅቋል። በጉባዔው ከአራቱም የዓለም ማዕዘናት ተወክለው የተገኙ አባላት ተካፍለዋል። የጉባዔው ተሳታፊዎች፤ ከፓርቲው ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ የቀረበውን የሥራ ዘገባ ( ....

Continue reading

አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ!

(ዴሞ፣ ቅጽ  44፣ ቁ . 2፣ ጥቅምት/ኅዳር 2011) - ዛሬ በሀገራችን፣ ወደ ኋላ  ሊቀለበስ የማይችል በሕዝብ አመጽ የሚካሄድ ለውጥ አለ።  የለውጡ መዳረሻ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲሆን ሁሉም ዜጋ ጓጎቶ ይጠብቃል።  እንደሚሳክም ያምንበታል።  የለውጡ አቅጣጫና አካሄድ ምን ....

Continue reading

በራያ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያና ግፍ እናወግዛለን

ኢሕአፓ:  ባለፈው እሁድ ጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓ.ም በአላማጣ ከተማ  የማንነት ጥያቄያቸውን በማቅረብ በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟችውን  ለማሰማት አደባባይ በወጡ ዜጎች ላይ የትግራይ ክልል ልዩ ኃይል በወሰደው የጥቃት እርምጃ ዜጎች  መገደላቸውንና መቁሰላቸው ታውቋል። ኢሕአፓ ይህንን የወያኔን ....

Continue reading