Finote Democracy Radio: Update

From Monday, 01 October 2018, tune in the new Satellite Radio channel for Finote Democracy as below: Channel Name    : Finote Democracy Satellite            : Nilesat Azimuth            : 8 deg West Frequency        : 11595 MHz Polarity            ....

Continue reading

በቡራዩና ሌሎች ቦታዎች የተካሄዱትን የዘረኞች ግድያዎችንና ፍጅቶችን እናወግዛለን!

(ኢሕአፓ)- ባሳለፍነው ሳምንት ቅዳሜ ሌሊቱን በቡራዩ በከታ፣ በሳንሱሲ፣ ፣ በአንፎ፣ በአሸዋ ሜዳ፣ በፊሊ ዶሮ፣ ወዘተ. በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል፣ በርካታዎች ለከባድና ለቀላል ቁስለኝነት ተዳርገዋል፡፡ ህጻናት ሳይቀሩ ኢሰብአዊ የሆነ ድርጊት ተፈጽሞባቸዋል። መኖሪያ ቤቶች ወድመዋል፣ ንብረቶች ተዘርፈዋል። ....

Continue reading

የልዩነቱ ሀቅ የመሠረታዊ ዐቋም እንጅ የፊደል አጻጻፍ ጉዳይ አልነበረም !

(በፍኖተ ዴሞክራሲ   የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ በመስከረም 7 ቀን  2011 ዓም  የተላለፈ  ሐተታ) ተወደደም ተጠላ፤ ሀገሪቱ ፤ አሁን በአልተጠበቀ  የለውጥ ሂደት ላይ  ትገኛለች። የለውጡን መንስዔ  እንጅ ሂደቱን፤ አቅጣጫውንና መዳረሻውን  በትክክል ተንትኖ ለማወቅ በቂ ግንዛቤ ያላቸው በጣም  ....

Continue reading

“ከዛ ትውልድ ለዚህ” – አዲስ የትግል ገድል ታሪክ መጽሀፍ በገበያ ላይ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው  የ ያ ትውልድ መፅሃፍ በገበያ ላይ ውሏል!! ለህዝቦች እኩልነት፣ መብትና ዲሞክራሲ በፅናት ሲታገሉ  የተሰዉት፣ ደብዛቸው የጠፋትን፣ አሁንም በትግል ላይ ያሉትን የኢሕአፓ አባላት  አጫጭር እውነተኛ ታሪክ ትምህርታዊ በሆነ መንገድ ይዞ ቀርቧል። ተመዝግቦ የተቀመጠ ....

Continue reading

የት ደርሰናል?

ዴሞክራሲያ (የኢሕአፓ ልሳን: ልዩ ዕትም፣ ነሐሴ 2010 ዓ.ም.)- የሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ለደግም ይሁን ለክፉ ለውጥን ሲያሳይ ቆም ብለን፤ አደብ ገዝተን የት ደርሰናል ብለን መመርመር ግዴታችን ሆኖ ይገኛል። በተለይም ግርግርና ውዥንብር ሲሰፍን ከሀይ ሃይታው ፈንጠር ብሎ ....

Continue reading