”ቤት የለሹ ጠቅላይ ሚኒስተር” – አዲስ መጽሐፍ


ከኢትዮጵያዊያን ፀሐፍት ውስጥ በቀልድ መሰል/ምፀታዊ ሥራዎቹ የሀገራችንን ብሎም የአፍሪካን ሕይወት እውነተኛ ገጽታ እያዋዛ በመግለጽ፣ በአብዛኛው በእንግሊዝኛ ቋንቋ በመፃፍ የሚታወቀው ሀማ ቱማ ዛሬም ሌላ አዲስ መጽሐፍ አሳትሞ በገበያ ላይ ውሏል።  የድረ-ገፃችን ዝግጅት ከፍል በተወራራሽ ትርጉም ‘’ቤት የለሹ ጠቅላይ ሚኒስተር፡ የአፍሪካ ምፀቶች 5’’  ያለውን ይህ አዲስ መጽሐፍ፣ ሐማ በእግሊዝኛ THE HOMELESS PRIME MINSTER: African Absurdities V  የሚል ስያሜ  ሰጥቶታል።  መጽሐፉን ለመግዛት  sankisa@comcast.net ላይ ኢሜል ያድርጉ።